-ለስምንት አመታት ሚልዮኖችን ገድሎና አፈናቅሎ አሁበበ አገር አላረጋጋም!
- ብልጽግና ሳይሆን ድህነት እንዲትረፈረፍ አድርጓል
- አገሪቱ የሙስና አዘቅት ውስጥ እየዳከረች ነው። የሙስና ዋናው ተዋናኝ አብይ ነው።
- አብይ የሚባል ሰው ስልጣን በመውጣቱ አገሪቱ እየገጠማት ያለው ችግር ተነግሮም ተዝቆም አያልቅም።
አሁንስ ሰለቸኝ የአብይ ውሽቱ
አሳዳጊ የበደለው ገና ከጥዋቱ
እድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
ለምንም አይጠቀም ንቀሉት እንደ ሙጃ
ገበሬው ከተምዬው እጅግ አለቀሰ
ወይን ማሪኝ አለ መለስን አወደሰ
በኢህዲግ ዘመን ጎተራዬ ሙሉ
ልጆች ተወልደው ኮሌጅ እስኪገቡ
አፈሳ የለ ሰላም በየሁሉ