ስለ ሶዶ ክስታኔ መጨፍጨፍ መቃጠል ሳይቆጨው ስለ አማራ ህዝብ ማለቅ እና ፋኖ በየሰዓቱ ተወቃሽ የሚያደርገው ሆረስ(ሁሬሳ) ይገርመኛል። ሶዶ ክስታኔ ፤ጉራጌ ይሁን አማራ የሚጨፈጭፈው ኦሮሙማ ነ
Posted: 21 Dec 2025, 11:58
ስለ ሶዶ ክስታኔ መጨፍጨፍ መቃጠል ሳይቆጨው ስለ አማራ ህዝብ ማለቅ እና ፋኖ በየሰዓቱ ተወቃሽ የሚያደርገው ሆረስ(ሁሬሳ) ይገርመኛል። ሶዶ ክስታኔ ፤ጉራጌ ይሁን አማራ የሚጨፈጭፈው ኦሮሙማ ነው። ሁሬሳ ግን የፋኖ ነገር ቀስፎ ይዞታል። ለጤናው ይሆን?
ሁሬሳ እውነቱን ተቀበል - ምንም እንኳን የዐብይ አህመድ ፍቅር ሜጋቶኑ ጨምሮ ቢያቃጥልህም። የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል ነው እና ይኸው ክ3ቀን ወደ 3 አመት ትግል ውስጥ ተረማምድችሁ የበሬ ግንባር የምታህል የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ተወስናችሁ ቪድዮ ከፓክስቲያን ታስገባላችሁ፤ አዲስ አበባ ቲክቶክ ታማርታላችሁ።
ሁሬሳ እውነቱን ተቀበል - ምንም እንኳን የዐብይ አህመድ ፍቅር ሜጋቶኑ ጨምሮ ቢያቃጥልህም። የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል ነው እና ይኸው ክ3ቀን ወደ 3 አመት ትግል ውስጥ ተረማምድችሁ የበሬ ግንባር የምታህል የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ተወስናችሁ ቪድዮ ከፓክስቲያን ታስገባላችሁ፤ አዲስ አበባ ቲክቶክ ታማርታላችሁ።