የኢትዮጵያ መሪዎች ጥቅስ
Posted: 20 Dec 2025, 23:24
የኢትዮጵያ መሪዎች ጥቅስ:
- እጄን በፍፁም ለጠላት አልሰጥም!
- ኢትዮጵያ አንደኛ እናትህ ናት ፣ ሁለተኛ ዘውድህ ናት፣ ሶስተኛ ሚስትህ ናት፣ አራተኛም ልጅህ ናት!
- የሰው ባሪያ የለውም፤ ሁላችንም የእግዚአብሄር አገልጋዮች ነን!
- ዛሬ እኛ ነን፣ ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ!
- ኢትዮጵያ ወይንም ሞት!
- ያልተማሩ እናቶች የሚገኝበት ሃገር በፍፁም ሊሰለጥን አይችልም!
- እሬሳቸው አጠገብ ዛፍ እንተክልላቸዋለን!