Page 1 of 1

በየጦንቋይ ቤቱ የሚዞረው ፃድቃን እዚህ ምን ያደርጋል?

Posted: 20 Dec 2025, 13:24
by Axumezana
መርቁኝ መርቊኝ ትግራይ መሄዴ ነው
ተንኮለኛው ወረደ ቢለቅልኝ ምነው
ፕሬዝዳንት ሳልሆን ቀኑ እንዳይመሽብኝ
በወጣት ንቅናቄ አልጋ ላይ ሞሹሩን
የልብህ ይሙላልህ ብለው ልዑል ቢመርቁት
ፊቱ በራ ፈካ መስሎት ወረደ የተሸነፈለት









https://youtube.com/shorts/7SdjNUTQxuQ? ... 918OQbWDKr