Axumezana wrote: ↑20 Dec 2025, 13:09
ሆረስ፥ ኢትዮጵያዊነት አብይን ከመደገፍ ወይም ከመቃወም ጋር ምን አገናኘው?
አክሱም፣
አንተ በ24 ሰዓት ውስጥ አንዴ ትግሬ ትሆናለህ አንዴ ኢትዮጵያዊ ትሆናለህ! ትግሬነትና ኢትዮጵያዊነት ማዋሃድ ያልቻልክ ሰው ነህ! አንተ ኢትዮጵያ የምትሆነው ኢትዮጵያን አንተ ስትገዛት ብቻ ነው! መቼ ነው ኢትዮጵያን ማንም ገዛት ማ የምትወዳትና ጥቅሟ እንዲጠበቅ የምትሟገተው?
አንተና አቢይ የተጣላችሁትኮ ስልጣን በመቃማት ነው እንጂ ሌላ ምን ጠብ አላችሁ?
አቢይ አህመድ አሊ ኦሮሞ ሆነ ሴጣን አማራ ሆነ ጊሚራ ኢትዮፕያን ይወዳል! አለቀ !
ዛሬ የመጡት ፋንዲያ ጩሎዎች ግን እንሱ የሚወዱት ሰው ስልጣን ላይ ካልወጣላቸው አገራቸውን ለጠላት የሚሸጡ ባንዳ የጽጉር ቅማሎች ናቸው!
እነሱን ደሞ ኢትዮጵያ ተራ በተራ ታራግፋለች! አንድ አገር ብቻ ነው ያለን ! እንጠብቃታለን ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ... አቢይ አህመድ እነዚህ ፕሮጀክቶች ሁሉ እየሰራ ነው!
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) ሴራሚክስ ኢንዱስትሪ