Page 1 of 1

ጥላቻ የመቅኒ በሽታ፤ ብልግና ደግሞ የደም ካንሰር ናቸው!

Posted: 20 Dec 2025, 08:23
by Selam/
ድሃንና ህዝብን እየሰደበ ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት ብቻ ከበሮ የሚደልቅ ሰው በሽተኛ ፍጡር ነው። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ እናቶችን አስፀያፊ ስድብ የሚሳደበው በአስተዳደግ የተበደለ ሃይማኖት የለሽ ቁሬማ ነው