Page 1 of 1

ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!

Posted: 20 Dec 2025, 00:04
by Horus
ቻይኮቭስኪ የፒያኖ ኮንሰት


Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!

Posted: 20 Dec 2025, 00:09
by Horus

Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!

Posted: 20 Dec 2025, 00:18
by Horus

Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!

Posted: 20 Dec 2025, 04:28
by ethiopianunity
የአኢትዮዽያ ቤተሰቦችንነ‍ኣ ልጆችን ከማንነታቸው ከግብረገባቸው የአገር ባለቤትነታቸው ተነፍጎ ልጆችን ወለጆች ለመኖር ሲሉ ጾታቸወን በማስቀየር በህላቸውን በማስቀየር በሂኘ ሆፕ ዘፈን ገቢ ለማግኘት ልጁን በመጠቀም አኳሀሗና ወደ ወንዲላ መንፈስ አድጎ ይች ልጅ ለዝብያን ለመሀሖን እየተሞሸረች ነው ይህን ነው አስደናቂ የምትለው

Re: ዬኦና(11 አመት) ና ክሪስቲና (12 አመት)!

Posted: 20 Dec 2025, 10:50
by Digital Weyane
ለልጆቻችን እንደ <<ክሪስቲና>> የሚለውን የፈረንጅ ስም ማውጣት እንደ ስልጣኔ ተደርጎ የሚቆጠርበት ዘመን ላይ መድረሳችን እጅግ የሚያሳዝን ነው። ለቀጣዩ ትውልድ የምናወርሰው የበታችነት ስሜት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: