Page 1 of 1

የጎንደር ፋኖ እንደ ኢህአፖ ተበተነ ማለት ነው?

Posted: 19 Dec 2025, 22:49
by Axumezana
አብዛኛው ለመንግስት
ጥቂቱ ወደ ሱዳንና ኤርትራ

ወትሮም እንዳይሆን ነው የቴድሮስ ቀሚስ
መቅደላ ወደቀ ፈሬንጅ ጠምዶ ሲያርስ

Re: የጎንደር ፋኖ እንደ ኢህአፖ ተበተነ ምርት ነው?

Posted: 20 Dec 2025, 01:02
by Misraq
አሄሄ ሟርትና ምኞትህ በጣም ተምታታብህ
መረጃ ላይ ከተብክ ቅዠትህንም አምነህ
ፋኖ ሞኝ አይደለም ግር ብሎ የሚሔድ
የለም ስትል ያለ በብርክክ የሚዳስኬድ
ጀግንነቱን ታጥቆ ወኔውን ሰንቆ
ነፃ ያወጣሃል ጊዜውን ጠብቆ።