Page 1 of 1

PAKISTANIS REACTION TO PM MODI'S RECEPTION BY ETHIOPIANS

Posted: 19 Dec 2025, 22:04
by Horus

Re: PAKISTANIS REACTION TO PM MODI'S RECEPTION BY ETHIOPIANS

Posted: 19 Dec 2025, 22:34
by Odie
Horus wrote:
19 Dec 2025, 22:04
የፓኪና የኢንዲያ አታካራ ምን እናርግ ብለህ ጮህክ ደግሞ?

ያው ሁሉቱ እንደ ኢትዮዽያና ኤርትራ ነው ምቀኝነታቸው :lol:

አንተ ደግሞ ስለህንድ ለአንድ ሳምንት ቁርጡን ጥብሱን ዱለቱን በላህ:: ወጡና አጥንቱ ጋ ደርስክ:: የካድሬ ነገር ስኮናውና ቋንጣው ይቀርሃል :lol:

Re: PAKISTANIS REACTION TO PM MODI'S RECEPTION BY ETHIOPIANS

Posted: 19 Dec 2025, 22:36
by Horus
Odie wrote:
19 Dec 2025, 22:34
Horus wrote:
19 Dec 2025, 22:04
የፓኪና የኢንዲያ አታካራ ምን እናርግ ብለህ ጮህክ ደግሞ?

ያው ሁሉቱ እንደ ኢትዮዽያና ኤርትራ ነው ምቀኝነታቸው :lol:

አንተ ደግሞ ስለህንድ ለአንድ ሳምንት ቁርጡን ጥብሱን ዱለቱን በላህ:: ወጡና አጥንቱ ጋ ደርስክ:: የካድሬ ነገር ስኮናውና ቋንጣው ይቀርሃል :lol:
ጩሎ ጥፋ ከፍቴ ምን አገባህ?