Fiyameta, Fed-Up et al. በምዕራብ አገር ከተማ ጎዳና ላይ በየዕለቱ ከሰላምታ ቀጥሎ የሚገጥማቸው ጥያቄ "ኢትዮጵያዊ ነሽ/ነህ" ነው። ኤርትራ የሚሆኑት Online ብቻ ነው። No body knows Eritrea as an identity.
This the fact.
Re: Fiyameta, Fed-Up et al. በምዕራብ አገር ከተማ ጎዳና ላይ በየዕለቱ ከሰላምታ ቀጥሎ የሚገጥማቸው ጥያቄ "ኢትዮጵያዊ ነሽ/ነህ" ነው። ኤርትራ የሚሆኑት Online ብቻ ነው።
በአንድ ወቅት አበሻ ሱቅ ውስጥ ጎራ ስል አንድ የኤርትራ ክ/ሀገር ሰው እንጀራ ከገዛ በኋላ ወሬ ይዞ ነበር። ሰሞኑን ወደ አገሬ እሄዳለሁ ይላል። ከዚያም አስመራ ነው የምትሂደው ሲሉት፤ አይደለም ኢትዮጵያ ነው እንጅ ይላቸዋል። ለካስ " መቸ ነው ዛሬ ነው አገሬን ኢትዮጵያ የማየው" የሚሉ በርካታ ኤርትራዊያን አሁንም አሉ?