Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dama
- Member+
- Posts: 7381
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 18 Dec 2025, 23:07
Last edited by
Dama on 19 Dec 2025, 00:00, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Dec 2025, 23:48
ዳማ፣
እኔ አንድ ደደብ ስህተት በሰራህ ቁጥር ልሰድብህ አልፈልግም ። But do you what infantile disorder syndrome (IDS) means? Why do you so persistently display this childish behavior.
አንተ ምን አይነት ባህልና ቤተሰብ ውስጥ እንደ ተሰራህ አላውቅም ። አንድ የእስላም ቤተሰብ ልጁን ምን እንደ ሚያስተምር አላውቅም ። በጉራጌ ባህል ፣ በብዙ ሌሎች ኦሪጂናል እና አገር በቀል ባህሎ ወተትና ቅቤ የንጽህና ፣ የቅድስና ፣ የልምላሜ ፣ የጸጋ ። የኬርታ ምልክቶች ናቸው!
አያቴና አባቴ ፣ እናቴና ሴት አያቴ ምርቃት ለማድረግ ወተትና ቅቤ ተደባልቆ በሲኒ ይቀርብላቸዋል ። ምርቃት ካድረጉበት በኋላ ልክ እንደ ጠበል ግምባራችን ላይ የቀቡናል! ከዚያ የላቀ በቀደስ መባረክ የለም! የሴት ልጅ በሕይወቷ ጸጉሩዋን ቅቤ የማትቀባል አባቷ እናቷ ወይም ባሏ ሲሞት ብቻ ነው ።
አባት ፣ እናት ፣ ሽማግሌ ፣ በሰርግ ፣ ቸግ ፣ ፍጥምጥም 'ቅብ ያውነባ ባናተ! ቅብ ያውነቦ ባናተ' ተብሎ እየተዘፈነ አናቱ ላይ ዉፋ ቅቤ ተገርጎለት በነጭ ሻሽ ታስሮለት ቡልኮ ይለብሳል! የመከበር ምልክት ነው!
እምዬ ምኒልክ ብዙ ግዜ አናቱ ላይ ቅቤ በሻሽ ታስሮለት በላዩ ላይ ባርኔጣ ያደርግ ነበር!!!! እንቱ ያስተማረችውና ዘመዶቿል ለክብር ያደረጉለት ማለት ነው!
አንተ ግን የባህልም ያይምሮም የስነ ምግባርም ድሃ ነህ!! ስለዚህ ነው እኔ ጉራጌነትክ የምር የምጠራጠረው !
ይህ በሙሉ ቸግ እንሾሽላ በፍጹም የኦሮሞ ካልቸር አይደለም !
-
Dama
- Member+
- Posts: 7381
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Dec 2025, 00:02
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Dec 2025, 00:05
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Dec 2025, 00:12
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17396
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Dec 2025, 00:48
አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ መምሬ በወቀቱ!
ጎዣሜዋ ምስራቅ ዛሬ ባለማወቅ የኔ መለያ ነው የምትለው ስሟ እራሱ ጋፋትኛ ሲሆን ምን ማለት እንደ የሚያውቀው ደሞ ክስታኔው ሆረስ መሆኑን አታቅም!
የጎንቻ ተራራን ሰይመው የሰፈሩበት የክስቶ ወንድም የእንደ ገብጣን ጋፋቶች ናቸው
እራሱ ጎዣም ከጎንቻ ተራራ የወረደ ነው
ሙሉ ምስጢሩን ወደፊት ያፋጎ ሽፍቶች ከተራገፉ በኋላ እንገልጸዋለን
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17396
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 19 Dec 2025, 01:01
ሁሬሳ
አንተ ልፋጫም ሶዶ። ዝም ብለህ መላጣህን ቅቤ ተቀባባ። ያንተ ባህል እሱ ነው።
ደሞ አለማፈርህ በጠፋው በጋፋት አድርገህ ከጎጃም ጋር ለመዛመድ መሞከርህ። ሳተናው ጎጄ አማራ ነው። የወንድም ቁና ነው። አይተህዋል። ሶዶ የዛ ስነልቦና የለውም። የሶዶ ስነልቦና ማሾክሾክና መላላክ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41963
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Dec 2025, 01:51