-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10856
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የነፍሴ ማነቃቂያ!
ስርአቱ፣ ባንዲራው፣ ሽብሸሸባው እንዴት ደስ ይላል። የሚያሳዝነው፣ ይህ የኦርቶዶክስ እምነት እየተበከለ ነው ባስቸኳይ በምእመናትና በካህናት ጥረት ኦርቶዶክስ ዋና ወደ ማንነቱ መመለስ ኣለበት እግዚአብሔር እንዲሰማን ከተፈለገ። ኦርቶዶከስ ማገልገል ውስጥ ለመግባት ብዙ ፈተና ግብረገብ ውስጥ ያለፉ መሆን አለባቸው። ዛሬ ማንም ገብቶ ገንዘብ የሚያገኝባት ሆናለች ቤተክርስቲያኗ