Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13127
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አገር ሁኚ ብለን ስንወተዉታት፣ ኣይ እኔ አሁንም ከፍለአገር ሆኜ መቀጠልን እፈልጋለሁ፣ የምትለን ሻቢያ!

Post by DefendTheTruth » 17 Dec 2025, 16:07

ሻቢያ ማለት መዥገር ናት! በጭራሽ አትላቀቅህም፣ ምንም ያህል አሽቀንጥረህ ለመጣል ብትሞክርም!