ተደምረናል እያሉ ሲዘምሩ ለነበሩ የኢሳያስ ልጆች ማስተዛዘኛ!
Posted: 17 Dec 2025, 15:28
አድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ
ኢሳያስ አዬሁት ጨርቁን ቀዶ
ወደ ሳውዲ ሲሸሽ አብዶ
[/quote]
[/quote]
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ
ኢሳያስ አዬሁት ጨርቁን ቀዶ
ወደ ሳውዲ ሲሸሽ አብዶ
[/quote]
[/quote]