እንግዳው ከእገታ ለጥቂት አመለጡ!
Posted: 17 Dec 2025, 14:05
ይብላኝ ለሚስነጠቀው ሁረስ
የተክበሩት እንግዳ ጉብኝት አቋርጠው ሄዱ አሉ
አገሪቱ ውስጥ እገታ መብዛቱን ያዩ ህንዶች ፈርተው ነው ወይ ቀድመው የጠሯቸው ይላሉ ጠርጣሪዎች::
ያለወደድከው ስብስባ ውስጥ ስትሆን ለጉዋደኛ ስብስባ መሃል ደውልልኝ በ emergency አሳቤ እንድወጣ እንደሚባለው ማለት ነው