Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6889
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

እንግዳው ከእገታ ለጥቂት አመለጡ!

Post by Odie » 17 Dec 2025, 14:05

ይብላኝ ለሚስነጠቀው ሁረስ :lol:

የተክበሩት እንግዳ ጉብኝት አቋርጠው ሄዱ አሉ :lol:

አገሪቱ ውስጥ እገታ መብዛቱን ያዩ ህንዶች ፈርተው ነው ወይ ቀድመው የጠሯቸው ይላሉ ጠርጣሪዎች::

ያለወደድከው ስብስባ ውስጥ ስትሆን ለጉዋደኛ ስብስባ መሃል ደውልልኝ በ emergency አሳቤ እንድወጣ እንደሚባለው ማለት ነው‼️

Odie
Member+
Posts: 6889
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እንግዳው ከእገታ ለጥቂት አመለጡ!

Post by Odie » 17 Dec 2025, 19:08

ምናምንቴ አለቃ ሲሆን :cry:

ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ስጋ ሲያስትናግድ!

መንትፍ ነው መመርያው አጭበርብር አስገድድ::

Post Reply