Page 1 of 1

የፆታ ትንኮሳ ይሆን የሽሹት?

Posted: 17 Dec 2025, 13:57
by Odie
የተከበሩት እንግዳ መተሻሸቱና መታቀፉ ቀፏቸው ነው መስል ጉብኝቱን አቋርጠው ሄዱ የሚባለው :lol:

መኪና ውስጥ ሾፌሩ highland water ሲጋብዟቸው እምቢ ያሉት ነገርስ?

ስው አለ ብለው መጥተው.....

ፆታዊ ትንኮሳ ገጥሟቸው ይሆን ተብሎ ጉብኝት አቋርጠው ሄዱ?

ጭምጭምታ ነው!

ሆረስ እንደሚቀደደው አይደለም :lol:


Watch 👇 from 45 sec


Re: የፆታ ትንኮሳ ይሆን የሽሹት?

Posted: 17 Dec 2025, 19:15
by Odie
ምን የማይሆን አለ በዛሬው ኢትዮዽያ!
ሞራል የዘቀጠበት
ስው ያላገደ እረኛ የነገስበት::
ወንድና ሴቱ የተደበላለቀበት::