Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6889
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 17 Dec 2025, 13:57
የተከበሩት እንግዳ መተሻሸቱና መታቀፉ ቀፏቸው ነው መስል ጉብኝቱን አቋርጠው ሄዱ የሚባለው
መኪና ውስጥ ሾፌሩ highland water ሲጋብዟቸው እምቢ ያሉት ነገርስ?
ስው አለ ብለው መጥተው.....
ፆታዊ ትንኮሳ ገጥሟቸው ይሆን ተብሎ ጉብኝት አቋርጠው ሄዱ?
ጭምጭምታ ነው!
ሆረስ እንደሚቀደደው አይደለም
Watch

from 45 sec
-
Odie
- Member+
- Posts: 6889
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 17 Dec 2025, 19:15
ምን የማይሆን አለ በዛሬው ኢትዮዽያ!
ሞራል የዘቀጠበት
ስው ያላገደ እረኛ የነገስበት::
ወንድና ሴቱ የተደበላለቀበት::