Page 1 of 1
It is good to see the two old nations come together !
Posted: 16 Dec 2025, 22:24
by Axumezana
Axumezana has no problem Abiy driving Mudi around Addis Ababa ! Ethiopia can learn from India in building democracy, managing nations, managing a balanced diversification and unity, industrialization, medicine etc . India could also learn from Ethiopia how a government can own & run growing , safe and profitable aviation industry. Ethiopia has to also clean up its corrupted civil service & improve its security and , peace & law order if it has to attract huge investors from India.
Re: It is good to see the two old nations come together !
Posted: 17 Dec 2025, 02:53
by Meleket
Re: It is good to see the two old nations come together !
Posted: 17 Dec 2025, 03:37
by Axumezana
Meleket ማንኛውም ጥናት ወይም አዲስ ሃሳብ መደገፍ አለበት! ብዙ ሳንርቅ ግን የኑብያን ስልጣኔንም አብረን ማዬት አለብን! ችግርህ ግን 120 አመት እድሜ ያላት የጣልያንዋ ስሪት የሆነችውን ኤርትራ ከትግራይ የተለዬች አገር ነበረች ለማለት የምትወርድበት የክህደት ቁልቁለት ያስገርመኛል!በሌሎች አገሮች ተገዝተህ ቢሆን ኖሮ ሙስሊምና አረብኛ ተናጋሪ ትሆን ነበር! ዛሬ ትግርኛ የምትናገረው ተጋሩ አባቶችህ ነፃነትህን ስለጠበቁልህ ነው። ካቶሊክ የሆንከውም በጣልያን ምክንያት ነው!
Re: It is good to see the two old nations come together !
Posted: 17 Dec 2025, 05:18
by Meleket
አዬ ወዳጃችን አዅሱመጫላ የኤርትራ ነጻነት ገና አልተዋጠልህም ማለት ነውን? “ኣዅሱም ለደቡቡ ምኑ ነው?” ነበር ያለው ያ የታችን ልጅ፤ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞ ደግሞ “ዓሰብ ለብልጽግናዋ ኢትዮጵያ ምኗ ነው!” ወይም “ቀይባሕር ለአዅሱመጫላ ምኑ ነው!” እያልን ነው። በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትን ትህትና ጭምር። ደሞስ በድሮ በሬ ያረሰ የለም ሲባል አልሰማህምን።
እኛ ኤርትራዉያን ማንኛውንም ሊወረንና ሊገዛን የመጣ አካል፡ እንደያመጣጡ መክተን ሃገር የፈጠርን ህዝቦች ነን። አንተ እስካሁን ሃገርህን አላገኘሃትም፡ አዅሱም ማእከሏ ኢትዮጵያን እየተመኘህ 120 ዓመት የክህደት አቀበት ለመውጣት ትጋጋጥ ይሆናል እንጂ፡ መሳካቱን እንጃ! መቼም ኩትልክና ከጣልያኖች በፊት በፈረንሳዮች በፖርቹጋሎች በወዘተዎች እዚህ አካባቢያችን ላይ እንዳንዣበበ መግለጥ አንገደድም፡ ተውሃዶነትም በግሪኮች በግብጾች በወዘተዎች አማካኝነት እንደተንሰራፋ መቼም ታሪክ ይነግረናል። የናንተ ካቶሊኮችስ በምን ምክንያት ይሆን የኮተለኩት፡ እነሱም በጣልያን ምክንያት ነውን የኮተለኩት። እንዴ ጣልያን ቀኝ ገዝቷቹ ነበር እንዴ? አንልህም፤ ምክንያቱም የአክሱም ሃውልትን ነቅለው ሲጓዙ ይለፍ ሰጥተናቸው ስለነበር ብለን አናስቅህም ወዳጃችን አዅሱመጫላ።
Axumezana wrote: ↑17 Dec 2025, 03:37
Meleket ማንኛውም ጥናት ወይም አዲስ ሃሳብ መደገፍ አለበት! ብዙ ሳንርቅ ግን የኑብያን ስልጣኔንም አብረን ማዬት አለብን! ችግርህ ግን 120 አመት እድሜ ያላት የጣልያንዋ ስሪት የሆነችውን ኤርትራ ከትግራይ የተለዬች አገር ነበረች ለማለት የምትወርድበት የክህደት ቁልቁለት ያስገርመኛል!በሌሎች አገሮች ተገዝተህ ቢሆን ኖሮ ሙስሊምና አረብኛ ተናጋሪ ትሆን ነበር! ዛሬ ትግርኛ የምትናገረው ተጋሩ አባቶችህ ነፃነትህን ስለጠበቁልህ ነው። ካቶሊክ የሆንከውም በጣልያን ምክንያት ነው!
Re: It is good to see the two old nations come together !
Posted: 17 Dec 2025, 06:37
by Axumezana
Meleket ይበልጥ ድንቁርና እየ ዋጠህ ነው!
አድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ
Re: It is good to see the two old nations come together !
Posted: 17 Dec 2025, 09:47
by Meleket
‘የድንቁርና ጠላት’ ኣዅሱመጫላ፡
ኢትዮጵያ ኣዅሱም የሆነ መሃሏ፡
ለመፍጠር ቢጥር ቢፎክር፡
120 ዓመታት ቢታትር፡
ከዓለም እኩል መጓዝ ካልቻለ፡
ትናንትና ላይ ከተቸከለ፡
ምኑ ነው ለሱ ቀይባህር፡
ወልቃይት ናፍቆት ሚጎርር።
Axumezana wrote: ↑17 Dec 2025, 06:37
Meleket ይበልጥ ድንቁርና እየ ዋጠህ ነው!
አድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ