Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18993
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

It is good to see the two old nations come together !

Post by Axumezana » 16 Dec 2025, 22:24

Axumezana has no problem Abiy driving Mudi around Addis Ababa ! Ethiopia can learn from India in building democracy, managing nations, managing a balanced diversification and unity, industrialization, medicine etc . India could also learn from Ethiopia how a government can own & run growing , safe and profitable aviation industry. Ethiopia has to also clean up its corrupted civil service & improve its security and , peace & law order if it has to attract huge investors from India.

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: It is good to see the two old nations come together !

Post by Meleket » 17 Dec 2025, 02:53

ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ በቀጥታ ወደ ጨዋታችን፡ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና አምርተናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!

ያኔ እንዲህ የሰማይ ሰረገላ ባልነበረበት ግዜ ህንዶቹን በቀይ ባህር በኩል ነበር ወደ አሁኗ ኢትዮጵያ እናሸጋግራቸው የነበረው? ብለን እስቲ እንቀልድ። :mrgreen:

የህንዱ ሙዲ፡ የትግራዩዋ ዬሃ(ይሃ)ን ለመጎብኘት በቁ ወይስ አልተቻለም።? ሰላም ከሌለ መቼም የሙዲ ጉብኝት በታሪካዊቷ ትግራይ የሚቻል ኣይደለም። “ሰብኣይ አሊኽን ጭሕምን ጸሊእኽን” ይላሉ ያኛዎቹ ሲተርቱ! "የአሁኗ የብልጥግኖቹ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክን እየፈለገች ትግራይን መግፋት ኣይቻልም" እንደማለት ነው ትርጉሙ።

መቼም የህንዶች አሻራ ትግራይ ክልል ውስጥ በየሃና በራማ እንዳለ ነው የሚነገረው።

ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር ታሪካዊ ትስስር አለኝ የምትል ከሆነ መሰረቱ ያለው የሃና ራማ ላይ መሆን አለበት።

እርግጥ ነው ይህንን የምንመሰክረው “በቀይባህራችን” በኩል ግብር እያስከፈልን እናሳልፋቸው እንደነበር ስለምናዉቅ ነው፡ ዝሆኖችንና ወዘተን እንልክላቸው እንደነበር ግን አንነግራችሁም ብለን ቀልደናል።

ለማንኛዉም እስቲ ይህን የምርምር ውጤት ፈትሹት!
https://www.researchgate.net/publicatio ... A_ETHIOPIA
:mrgreen:





ትግራይ ከመለኺ ዓዲ ባዜን ሳባ” ነበር ያለው ኤርትራዊው ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብነፍሱ በሰላም ትረፍ!
Axumezana wrote:
16 Dec 2025, 22:24
It is good to see the two old nations come together !

Axumezana
Senior Member
Posts: 18993
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: It is good to see the two old nations come together !

Post by Axumezana » 17 Dec 2025, 03:37

Meleket ማንኛውም ጥናት ወይም አዲስ ሃሳብ መደገፍ አለበት! ብዙ ሳንርቅ ግን የኑብያን ስልጣኔንም አብረን ማዬት አለብን! ችግርህ ግን 120 አመት እድሜ ያላት የጣልያንዋ ስሪት የሆነችውን ኤርትራ ከትግራይ የተለዬች አገር ነበረች ለማለት የምትወርድበት የክህደት ቁልቁለት ያስገርመኛል!በሌሎች አገሮች ተገዝተህ ቢሆን ኖሮ ሙስሊምና አረብኛ ተናጋሪ ትሆን ነበር! ዛሬ ትግርኛ የምትናገረው ተጋሩ አባቶችህ ነፃነትህን ስለጠበቁልህ ነው። ካቶሊክ የሆንከውም በጣልያን ምክንያት ነው!

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: It is good to see the two old nations come together !

Post by Meleket » 17 Dec 2025, 05:18

አዬ ወዳጃችን አዅሱመጫላ የኤርትራ ነጻነት ገና አልተዋጠልህም ማለት ነውን? “ኣዅሱም ለደቡቡ ምኑ ነው?” ነበር ያለው ያ የታችን ልጅ፤ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞ ደግሞ “ዓሰብ ለብልጽግናዋ ኢትዮጵያ ምኗ ነው!” ወይም “ቀይባሕር ለአዅሱመጫላ ምኑ ነው!” እያልን ነው። በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትን ትህትና ጭምር። ደሞስ በድሮ በሬ ያረሰ የለም ሲባል አልሰማህምን።

እኛ ኤርትራዉያን ማንኛውንም ሊወረንና ሊገዛን የመጣ አካል፡ እንደያመጣጡ መክተን ሃገር የፈጠርን ህዝቦች ነን። አንተ እስካሁን ሃገርህን አላገኘሃትም፡ አዅሱም ማእከሏ ኢትዮጵያን እየተመኘህ 120 ዓመት የክህደት አቀበት ለመውጣት ትጋጋጥ ይሆናል እንጂ፡ መሳካቱን እንጃ! መቼም ኩትልክና ከጣልያኖች በፊት በፈረንሳዮች በፖርቹጋሎች በወዘተዎች እዚህ አካባቢያችን ላይ እንዳንዣበበ መግለጥ አንገደድም፡ ተውሃዶነትም በግሪኮች በግብጾች በወዘተዎች አማካኝነት እንደተንሰራፋ መቼም ታሪክ ይነግረናል። የናንተ ካቶሊኮችስ በምን ምክንያት ይሆን የኮተለኩት፡ እነሱም በጣልያን ምክንያት ነውን የኮተለኩት። እንዴ ጣልያን ቀኝ ገዝቷቹ ነበር እንዴ? አንልህም፤ ምክንያቱም የአክሱም ሃውልትን ነቅለው ሲጓዙ ይለፍ ሰጥተናቸው ስለነበር ብለን አናስቅህም ወዳጃችን አዅሱመጫላ።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
17 Dec 2025, 03:37
Meleket ማንኛውም ጥናት ወይም አዲስ ሃሳብ መደገፍ አለበት! ብዙ ሳንርቅ ግን የኑብያን ስልጣኔንም አብረን ማዬት አለብን! ችግርህ ግን 120 አመት እድሜ ያላት የጣልያንዋ ስሪት የሆነችውን ኤርትራ ከትግራይ የተለዬች አገር ነበረች ለማለት የምትወርድበት የክህደት ቁልቁለት ያስገርመኛል!በሌሎች አገሮች ተገዝተህ ቢሆን ኖሮ ሙስሊምና አረብኛ ተናጋሪ ትሆን ነበር! ዛሬ ትግርኛ የምትናገረው ተጋሩ አባቶችህ ነፃነትህን ስለጠበቁልህ ነው። ካቶሊክ የሆንከውም በጣልያን ምክንያት ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18993
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: It is good to see the two old nations come together !

Post by Axumezana » 17 Dec 2025, 06:37

Meleket ይበልጥ ድንቁርና እየ ዋጠህ ነው!

አድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: It is good to see the two old nations come together !

Post by Meleket » 17 Dec 2025, 09:47

‘የድንቁርና ጠላት’ ኣዅሱመጫላ፡
ኢትዮጵያ ኣዅሱም የሆነ መሃሏ፡ :mrgreen:
ለመፍጠር ቢጥር ቢፎክር፡
120 ዓመታት ቢታትር፡
ከዓለም እኩል መጓዝ ካልቻለ
ትናንትና ላይ ከተቸከለ፡ :mrgreen:
ምኑ ነው ለሱ ቀይባህር
ወልቃይት ናፍቆት ሚጎርር።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
17 Dec 2025, 06:37
Meleket ይበልጥ ድንቁርና እየ ዋጠህ ነው!

አድሮ ቃርያ አድሮ ጥጃ
የእነ ባጫ መጫወቻ
ጤፍ አበድሮ በስልቻ
ደም ከፍሎ ለእሬቻ
እሳት አጎሬሱት በመባቻ
ወይ ነዶ ወይ ነዶ
ደም ገብሮ ቀረ ባዶ

Post Reply