For God naysayers: A good listen from a scientist
Posted: 16 Dec 2025, 22:11
You are one of them.
“Odie” wrote:እግዚአብሄር ያያል
Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 09:52ድንቁርና ዛፉን በሚደንቅ ችሎታ የፈጠረውን ሳይሆን፣ እራሱን ዛፉን እንድታመልክ ያደርግሃል። ዘመናዊ ትምህርት ደግሞ በህይወት አይተሃቸው የማታውቃቸውን አተምስና ሞሎክዩልስ ብቻ የፍጥረት ሁሉ መነሻ እንደሆኑ ያሳምንሃል። በራሪ ኤሊየኖች ከዓለማችን ውጪ ይኖራሉ ብለህ ታምንና፣ አምላክን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት በስተቀር አላምንም፣ ቅዱስ መፅሐፉም የፈርዖን አፈ-ታሪክና ስነ-መለኮት ግልባጭ ነው ብለህ ዕሪሪሪሪ ትላለህ።
ታዲያ ሲወለድ “ጠንክር” ይባል የነበረ ሊስትሮ፣ ሲሸመግል የጣዖት አይሲስ ልጅ “ሆረስ ነኝ” ቢል ምን ይገርማል። እናት ምድራችን ሰገራም ወርቅም ተሸክማለች።
Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 10:56Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
ምንድነው የምትቀባጥረው Tuna Salad?
አሁንስ አንተ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ሳይህ ራስህ ቃሎ ቃልቻ መስልከኝ!
መልእክትህ ትርኪ ምርኪ ስለሆነ ፍሬ ያለው መልስ አታገኝም!!
ተው!Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:48You failed or avoided to address any of the four short but important lines.Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 10:56Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
ምንድነው የምትቀባጥረው Tuna Salad?
አሁንስ አንተ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ሳይህ ራስህ ቃሎ ቃልቻ መስልከኝ!
መልእክትህ ትርኪ ምርኪ ስለሆነ ፍሬ ያለው መልስ አታገኝም!!
Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:36ስለ አተም ኣዉቃለሁ ካልክ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለ መሆኑን እንዴት ኣልደረስክበትም?
ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልክ ስንት የፈረኦን ኣሻራዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳሉ ደረስክበት ወይስ ዬሉም ብለህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኖርክ?Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 09:52ድንቁርና ዛፉን በሚደንቅ ችሎታ የፈጠረውን ሳይሆን፣ እራሱን ዛፉን እንድታመልክ ያደርግሃል። ዘመናዊ ትምህርት ደግሞ በህይወት አይተሃቸው የማታውቃቸውን አተምስና ሞሎክዩልስ ብቻ የፍጥረት ሁሉ መነሻ እንደሆኑ ያሳምንሃል። በራሪ ኤሊየኖች ከዓለማችን ውጪ ይኖራሉ ብለህ ታምንና፣ አምላክን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት በስተቀር አላምንም፣ ቅዱስ መፅሐፉም የፈርዖን አፈ-ታሪክና ስነ-መለኮት ግልባጭ ነው ብለህ ዕሪሪሪሪ ትላለህ።
ታዲያ ሲወለድ “ጠንክር” ይባል የነበረ ሊስትሮ፣ ሲሸመግል የጣዖት አይሲስ ልጅ “ሆረስ ነኝ” ቢል ምን ይገርማል። እናት ምድራችን ሰገራም ወርቅም ተሸክማለች።
Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 19:00ተው!Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:48You failed or avoided to address any of the four short but important lines.Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 10:56Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
ምንድነው የምትቀባጥረው Tuna Salad?
አሁንስ አንተ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ሳይህ ራስህ ቃሎ ቃልቻ መስልከኝ!
መልእክትህ ትርኪ ምርኪ ስለሆነ ፍሬ ያለው መልስ አታገኝም!!
You have to ask intelligible questions next time.
Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 19:26ናጋ (naga) የፈርዖን መርዘኛ እባብ እንደሆነና ሆረስም (horus) የጥንብ አንሳ ጩልሌ መገለጫ መሆኑን ደርሼበታለሁ።
መልከ ጥፉን በስም ካልደገፉት ከእይታ መደበቁን ስለማያቆምና፣ ለመፅናኛ እንዲሆነው በማሰብ ሌላ ብዙ ከፈርዖንና ከሙሴ የሚያዛምዱኝ ምልክቶች አሉኝ ብሎ ቢጮህ እኔ ሰላም ይመችህ፣ እኔ ግን ጥድት ያልኩኝ ኢትዮጵያዊ የእግዜር ፍጡር ነኝ እለዋለሁ።
Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:36ስለ አተም ኣዉቃለሁ ካልክ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለ መሆኑን እንዴት ኣልደረስክበትም?
ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልክ ስንት የፈረኦን ኣሻራዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳሉ ደረስክበት ወይስ ዬሉም ብለህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኖርክ?Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 09:52ድንቁርና ዛፉን በሚደንቅ ችሎታ የፈጠረውን ሳይሆን፣ እራሱን ዛፉን እንድታመልክ ያደርግሃል። ዘመናዊ ትምህርት ደግሞ በህይወት አይተሃቸው የማታውቃቸውን አተምስና ሞሎክዩልስ ብቻ የፍጥረት ሁሉ መነሻ እንደሆኑ ያሳምንሃል። በራሪ ኤሊየኖች ከዓለማችን ውጪ ይኖራሉ ብለህ ታምንና፣ አምላክን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት በስተቀር አላምንም፣ ቅዱስ መፅሐፉም የፈርዖን አፈ-ታሪክና ስነ-መለኮት ግልባጭ ነው ብለህ ዕሪሪሪሪ ትላለህ።
ታዲያ ሲወለድ “ጠንክር” ይባል የነበረ ሊስትሮ፣ ሲሸመግል የጣዖት አይሲስ ልጅ “ሆረስ ነኝ” ቢል ምን ይገርማል። እናት ምድራችን ሰገራም ወርቅም ተሸክማለች።
Naga Tuma wrote: ↑18 Dec 2025, 17:18ተማር። ሬይነሳንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ጭምር ተመራመር። ቀልድ እና በቀላሉ የሚወለድ መስሎህ ነበር?Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 19:00ተው!Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:48You failed or avoided to address any of the four short but important lines.Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 10:56Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
ምንድነው የምትቀባጥረው Tuna Salad?
አሁንስ አንተ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ሳይህ ራስህ ቃሎ ቃልቻ መስልከኝ!
መልእክትህ ትርኪ ምርኪ ስለሆነ ፍሬ ያለው መልስ አታገኝም!!
You have to ask intelligible questions next time.
Naga Tuma wrote: ↑18 Dec 2025, 17:27ጥንት ዘመን ግዙፍ ፒራሚዶችን የገነቡት ፈረኦዎች ኢትዮጵያን ምን በደሉ?Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 19:26ናጋ (naga) የፈርዖን መርዘኛ እባብ እንደሆነና ሆረስም (horus) የጥንብ አንሳ ጩልሌ መገለጫ መሆኑን ደርሼበታለሁ።

Selam/ wrote: ↑18 Dec 2025, 20:04አንተ ግራ የገባህ ሬሳ፣ ሬኔሳንስ ደግሞ ምን ሆነ ልትለን ነው?
ዝብርቅርቅ!
Naga Tuma wrote: ↑18 Dec 2025, 17:18ተማር። ሬይነሳንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ጭምር ተመራመር። ቀልድ እና በቀላሉ የሚወለድ መስሎህ ነበር?Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 19:00ተው!Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:48You failed or avoided to address any of the four short but important lines.Odie wrote: ↑17 Dec 2025, 10:56Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 06:18The Almighty of Akhenaten, of Moses, gave birth to Jesus.
The birth of Jesus gave birth to Christianity.
The Lucifer that acted Jesus terminally damaged Christianity.
The Almighty punished the Lucifer to write testament for eternity and renewed spirituality.
ታህሳስ ቀን 5፣ 2018 ዓም
ምንድነው የምትቀባጥረው Tuna Salad?
አሁንስ አንተ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ሳይህ ራስህ ቃሎ ቃልቻ መስልከኝ!
መልእክትህ ትርኪ ምርኪ ስለሆነ ፍሬ ያለው መልስ አታገኝም!!
You have to ask intelligible questions next time.
Selam/ wrote: ↑18 Dec 2025, 20:10ምንም አልሆኑም፣ አንተን ስራ ፈቱን፣ ወሬኛውንና ጎጠኛውን ካድሬ አስተርፈው አለፉ እንጂ።
Naga Tuma wrote: ↑18 Dec 2025, 17:27ጥንት ዘመን ግዙፍ ፒራሚዶችን የገነቡት ፈረኦዎች ኢትዮጵያን ምን በደሉ?Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 19:26ናጋ (naga) የፈርዖን መርዘኛ እባብ እንደሆነና ሆረስም (horus) የጥንብ አንሳ ጩልሌ መገለጫ መሆኑን ደርሼበታለሁ።
መልከ ጥፉን በስም ካልደገፉት ከእይታ መደበቁን ስለማያቆምና፣ ለመፅናኛ እንዲሆነው በማሰብ ሌላ ብዙ ከፈርዖንና ከሙሴ የሚያዛምዱኝ ምልክቶች አሉኝ ብሎ ቢጮህ እኔ ሰላም ይመችህ፣ እኔ ግን ጥድት ያልኩኝ ኢትዮጵያዊ የእግዜር ፍጡር ነኝ እለዋለሁ።
Naga Tuma wrote: ↑17 Dec 2025, 18:36ስለ አተም ኣዉቃለሁ ካልክ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለ መሆኑን እንዴት ኣልደረስክበትም?
ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልክ ስንት የፈረኦን ኣሻራዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳሉ ደረስክበት ወይስ ዬሉም ብለህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኖርክ?Selam/ wrote: ↑17 Dec 2025, 09:52ድንቁርና ዛፉን በሚደንቅ ችሎታ የፈጠረውን ሳይሆን፣ እራሱን ዛፉን እንድታመልክ ያደርግሃል። ዘመናዊ ትምህርት ደግሞ በህይወት አይተሃቸው የማታውቃቸውን አተምስና ሞሎክዩልስ ብቻ የፍጥረት ሁሉ መነሻ እንደሆኑ ያሳምንሃል። በራሪ ኤሊየኖች ከዓለማችን ውጪ ይኖራሉ ብለህ ታምንና፣ አምላክን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት በስተቀር አላምንም፣ ቅዱስ መፅሐፉም የፈርዖን አፈ-ታሪክና ስነ-መለኮት ግልባጭ ነው ብለህ ዕሪሪሪሪ ትላለህ።
ታዲያ ሲወለድ “ጠንክር” ይባል የነበረ ሊስትሮ፣ ሲሸመግል የጣዖት አይሲስ ልጅ “ሆረስ ነኝ” ቢል ምን ይገርማል። እናት ምድራችን ሰገራም ወርቅም ተሸክማለች።
Naga Tuma wrote: ↑19 Dec 2025, 18:29ኣዲስ ኪዳንን በኪዳነ ዘላለም ተክተህ ማንበብ ጀምረሃል ማለት ነዉ?
ከሆነ እስቲ የሕንዱ ጠቅላይ ምንስትር ሞዲ የባህግቫድ ግታ ጉሩ ኣብሮት መጥቶ ከሆነ ኣንድ ቨርስ ጠይቀህ እዚህ ጥቀስ።Selam/ wrote: ↑18 Dec 2025, 20:10ምንም አልሆኑም፣ አንተን ስራ ፈቱን፣ ወሬኛውንና ጎጠኛውን ካድሬ አስተርፈው አለፉ እንጂ።

Selam/ wrote: ↑19 Dec 2025, 18:45ናጋ - ምን እያቀላቀልክ ነው የምታጨሰው?
Naga Tuma wrote: ↑19 Dec 2025, 18:29ኣዲስ ኪዳንን በኪዳነ ዘላለም ተክተህ ማንበብ ጀምረሃል ማለት ነዉ?
ከሆነ እስቲ የሕንዱ ጠቅላይ ምንስትር ሞዲ የባህግቫድ ግታ ጉሩ ኣብሮት መጥቶ ከሆነ ኣንድ ቨርስ ጠይቀህ እዚህ ጥቀስ።Selam/ wrote: ↑18 Dec 2025, 20:10ምንም አልሆኑም፣ አንተን ስራ ፈቱን፣ ወሬኛውንና ጎጠኛውን ካድሬ አስተርፈው አለፉ እንጂ።
Naga Tuma wrote: ↑18 Dec 2025, 17:27ጥንት ዘመን ግዙፍ ፒራሚዶችን የገነቡት ፈረኦዎች ኢትዮጵያን ምን በደሉ?