ፊፊ ሲሲ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለራሳችን ታላቅነት መፈራረም እንጂ ለሌሎች ጥቅም አንላላክም!
ኢትዮጵያ ማለት የተከበረች አገር! የተቀደሰች ምድር ናት!
Re: ፊፊ ሲሲ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለራሳችን ታላቅነት መፈራረም እንጂ ለሌሎች ጥቅም አንላላክም!
አልገብቶኝም ምንድነው ይሄ ሁሉ መንዠርዠር? አይደለም የህንድ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ኦባማም እኮ አዲስ አበባ ወያኔን ሊጎበኝ መጥቶ ነበር ወያኔን ግን አላዳኗትም ቅቅቅቅቅቅቅ
እንደ PeePee ሆኖ በጭንቀት ተውጦ የሚባንን መንግስት አይቼ አላውቅም:: ሞንዲ መጣ ቦንዲ ..... Bollywood 2026 ብልጽግናን ደቼ ከመብላት አያድናትም::
NB: ከቪዲዬ እንደታዘብኩት በቋንቋ እጥረት ምክንያት አስተርጎሚ እስኪመጣ ድረስ ወዲ በሻሻ ከመገልፈጥ ውጭ ሌላ አማራጭ ያለው አይመስልም::
እንደ PeePee ሆኖ በጭንቀት ተውጦ የሚባንን መንግስት አይቼ አላውቅም:: ሞንዲ መጣ ቦንዲ ..... Bollywood 2026 ብልጽግናን ደቼ ከመብላት አያድናትም::
NB: ከቪዲዬ እንደታዘብኩት በቋንቋ እጥረት ምክንያት አስተርጎሚ እስኪመጣ ድረስ ወዲ በሻሻ ከመገልፈጥ ውጭ ሌላ አማራጭ ያለው አይመስልም::
Re: ፊፊ ሲሲ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለራሳችን ታላቅነት መፈራረም እንጂ ለሌሎች ጥቅም አንላላክም!
fifi Sisi fidi,
አልገብቶምአል ትክክል ነዎት! እንዴት ይገባዎታል አገር ሳይኖርዎት!
ጦቢያኮ ሕንድ 11/2 ቢሊዮን ሕዝብ ፣ 780 ቋንቁዎች ተናጋሪ በሚጢጢ እንግሊዝ ቅኝ ስትገዛ ! ጦቢያ ያንተን ጌቶች ገርፋ የገነነች ታላቅ አገር ዛሬ ግብጥ የምትባል ሌላ ቅኝ ተገዥ ከፓኪስታን ብትገጥም ጥቢያ ጠበበኛው ከሕንድ ጋር አብራ ያ የንተን ላኪ ቼክ አድርጋለች! አንተ አገር ስለሌለህ ለፖለቲካና ዲፕሎማሲ ጨዋ ነህ!!!! ምኒልክ አዳራሽ የክት ያልለበሰና ተላላኪ አይገባም ይባል የለ!!! አልገብቶማል!!

አዛውንቱ ሊስትሮHorus wrote: ↑16 Dec 2025, 14:30fifi Sisi fidi,
አልገብቶምአል ትክክል ነዎት! እንዴት ይገባዎታል አገር ሳይኖርዎት!
ጦቢያኮ ሕንድ 11/2 ቢሊዮን ሕዝብ ፣ 780 ቋንቁዎች ተናጋሪ በሚጢጢ እንግሊዝ ቅኝ ስትገዛ ! ጦቢያ ያንተን ጌቶች ገርፋ የገነነች ታላቅ አገር ዛሬ ግብጥ የምትባል ሌላ ቅኝ ተገዥ ከፓኪስታን ብትገጥም ጥቢያ ጠበበኛው ከሕንድ ጋር አብራ ያ የንተን ላኪ ቼክ አድርጋለች! አንተ አገር ስለሌለህ ለፖለቲካና ዲፕሎማሲ ጨዋ ነህ! !!ምኒልክ አዳራሽ የክት ያልለበሰና ተላላኪ አይገባም ይባል የለ!!! አልገብቶማል!!
አንተም የቋንቋ እጥረት አለህ.. ምን እንደምታወራ ራሱ አልገባኝ:: አንተ አገር የለህም ነው ያልከው...? ያም በአፍሪካ ውስጥ በህግና ቴክኖሎጂ ታግዞ የታወቀ ጥርት ያለ ድንበር ይላት ኤርትራዬ!! እንዲሁምለምንድነው የባህር በራችሁን እንጠቀም ብላችሁ በእምብርክክ እምትሄዱት? ለመሆኑ የትኛዋ አገር ነው Bollywood መሪ የመጣው? ኦሮምያ ወይስ ኢትዮጵያ?
Re: ፊፊ ሲሲ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለራሳችን ታላቅነት መፈራረም እንጂ ለሌሎች ጥቅም አንላላክም!
አንተ ለቁማጽ አገር ካለህ ምናባክ ነው እዚህ 24/7 የምትለፋደደው? ከኢትዮጵያ ተገንጥለህ አገር ማቆም ስለማትችል ነው እዚህ 24/7 365 አፍክን ስትከፍት ምትኖረውFed_Up wrote: ↑16 Dec 2025, 15:00አዛውንቱ ሊስትሮHorus wrote: ↑16 Dec 2025, 14:30fifi Sisi fidi,
አልገብቶምአል ትክክል ነዎት! እንዴት ይገባዎታል አገር ሳይኖርዎት!
ጦቢያኮ ሕንድ 11/2 ቢሊዮን ሕዝብ ፣ 780 ቋንቁዎች ተናጋሪ በሚጢጢ እንግሊዝ ቅኝ ስትገዛ ! ጦቢያ ያንተን ጌቶች ገርፋ የገነነች ታላቅ አገር ዛሬ ግብጥ የምትባል ሌላ ቅኝ ተገዥ ከፓኪስታን ብትገጥም ጥቢያ ጠበበኛው ከሕንድ ጋር አብራ ያ የንተን ላኪ ቼክ አድርጋለች! አንተ አገር ስለሌለህ ለፖለቲካና ዲፕሎማሲ ጨዋ ነህ! !!ምኒልክ አዳራሽ የክት ያልለበሰና ተላላኪ አይገባም ይባል የለ!!! አልገብቶማል!!
አንተም የቋንቋ እጥረት አለህ.. ምን እንደምታወራ ራሱ አልገባኝ:: አንተ አገር የለህም ነው ያልከው...? ያም በአፍሪካ ውስጥ በህግና ቴክኖሎጂ ታግዞ የታወቀ ጥርት ያለ ድንበር ይላት ኤርትራዬ!! እንዲሁምለምንድነው የባህር በራችሁን እንጠቀም ብላችሁ በእምብርክክ እምትሄዱት? ለመሆኑ የትኛዋ አገር ነው Bollywood መሪ የመጣው? ኦሮምያ ወይስ ኢትዮጵያ?
![]()
![]()
Re: ፊፊ ሲሲ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለራሳችን ታላቅነት መፈራረም እንጂ ለሌሎች ጥቅም አንላላክም!
ውታፍ ነቃይHorus wrote: ↑16 Dec 2025, 15:43አንተ ለቁማጽ አገር ካለህ ምናባክ ነው እዚህ 24/7 የምትለፋደደው? ከኢትዮጵያ ተገንጥለህ አገር ማቆም ስለማትችል ነው እዚህ 24/7 365 አፍክን ስትከፍት ምትኖረውFed_Up wrote: ↑16 Dec 2025, 15:00አዛውንቱ ሊስትሮHorus wrote: ↑16 Dec 2025, 14:30fifi Sisi fidi,
አልገብቶምአል ትክክል ነዎት! እንዴት ይገባዎታል አገር ሳይኖርዎት!
ጦቢያኮ ሕንድ 11/2 ቢሊዮን ሕዝብ ፣ 780 ቋንቁዎች ተናጋሪ በሚጢጢ እንግሊዝ ቅኝ ስትገዛ ! ጦቢያ ያንተን ጌቶች ገርፋ የገነነች ታላቅ አገር ዛሬ ግብጥ የምትባል ሌላ ቅኝ ተገዥ ከፓኪስታን ብትገጥም ጥቢያ ጠበበኛው ከሕንድ ጋር አብራ ያ የንተን ላኪ ቼክ አድርጋለች! አንተ አገር ስለሌለህ ለፖለቲካና ዲፕሎማሲ ጨዋ ነህ! !!ምኒልክ አዳራሽ የክት ያልለበሰና ተላላኪ አይገባም ይባል የለ!!! አልገብቶማል!!
አንተም የቋንቋ እጥረት አለህ.. ምን እንደምታወራ ራሱ አልገባኝ:: አንተ አገር የለህም ነው ያልከው...? ያም በአፍሪካ ውስጥ በህግና ቴክኖሎጂ ታግዞ የታወቀ ጥርት ያለ ድንበር ይላት ኤርትራዬ!! እንዲሁምለምንድነው የባህር በራችሁን እንጠቀም ብላችሁ በእምብርክክ እምትሄዱት? ለመሆኑ የትኛዋ አገር ነው Bollywood መሪ የመጣው? ኦሮምያ ወይስ ኢትዮጵያ?
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
ስምህ ቅስ ይጥራው ..ጠሪ ይጥራህና ስማችንን አገራችንን እስካነሳህ ድረስ ... ገና አንተ እምትገባበት ጉድጎድ ገብተንም ቢሆን አንለቅህም አይደለም እዚህ ፎረም::