Page 1 of 1
PM MODI IN ETHIOPIA -Live TRULY SPECIAL WELCOME!
Posted: 16 Dec 2025, 08:48
by Horus
Re: PM MODI IN ETHIOPIA -Live TRULY SPECIAL WELCOME!
Posted: 16 Dec 2025, 10:37
by Abere
According to Huresa, Ethiopia will sell her latest drone technology to India.
Arse head Huresa is bed maker of PP-OLF guests.
Re: PM MODI IN ETHIOPIA -Live TRULY SPECIAL WELCOME!
Posted: 16 Dec 2025, 11:20
by Horus
ሲሲ
ኢርትራኮ ያለ ምክንያት የተፈጠረች ክስተት ነች!
ህንድና ኢትዮጵያ በ4ኛ አመተ አለም ይነግዱ ነበር
የምዬ ምኒልክን ቤተ መንግስት የዛሬ 120 አመት የሰራው ህንዳዊ መሃንዲስ ነው
የመጀመሪያዎቹ የኢትዮጵያ ልሂቃን ያ ከባዱን ብሪቲሽ ማቲማቲክስ ያስተማሩን ህንዶች ናቸው
ህንድና ኢትዮጵያ the most natural allies ናቸው
ህንድ አገር ሳትሆን ኮንቲኔንት ነች
ህንድ ማለት ዛሬ በአለም ካሉት ኃያላን 4ኛዋ ናት
አንተ አገር ስለሌለህ አገር እንዴት እንደ ሚመራ ስለማታቅ የህንድና ኢትዮጵያ ፍቅር ምን ያክል ዋጋ እንዳለው አታቅም
ያሜሪካን ሲሊኮን ቫሊን የሚነዱት የሕንድ የቴክኖሎጂ ሊቃውንት ናቸው
ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሎኮን ቫሊ ለማቆም እንፈልጋቸዋለን
አንተ አገር ስላልሆንክ ዲፕሎማሲ ምን እንደ ሆነ አታቅም
ያንተ መሪ ስራው ምንድን ነው? ተጠርቶ ካይሮና ሪያድ መሮጥ ፣ ከዚያ የታዘዘውን መልክት ተሸክሞ ካርቱምና ካይሮ መመለስ!!
ስለዚህ ኤርትራ ለምን ከኢትዮጵያ መገንጠል እንደ ማትፈልግ ልብህ ያውቀዋል!!!!!
ተመድ 10 000 የፖለቲካ እሰረኛ አላችሁ ብሏል! መንግስት የሚባል በሌለበት አገር 10 ሺ ሰው በፖለቲካ እንዴት ይታሰራል?
አንተ በኢትዮጵያ ባትቀና ነበር የሚገርመኝ
ያቢይ መፈክር ምን መሰለህ ... መፍጠር ፣ መፍጠን ፣ ማብዛት ፣ ማጥራት ... አለቀ ያቺ ናት የዛሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ! ፈጣን ! ሰራተኛ ፣ ጽዱና ጥሩ !!!!