Re: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከ50 ዓመታት በፊት፣ ነጋ ቱማ ከ20 ዓመታት በፊት የደረሱትን አበረ በ2025 እንደ ልጅ በመቀለድ ትኦሪ ኣለ
ከሎሬቱ ቃላት ዉስጥ፥
የካም እደ እዶ ምድር
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ለካ ኣንተ ነህ
ወል እጅግ ጥንታዊ የሃይሮግልፍክ ቃል ነዉ።
አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ

የቦረና ቃል ዉሊ፣ የኣማርኛ ቃል ዉል፣ እና የእንግሊዘኛ ቃል will (noun) ተመሳሳይ መሆናቸዉን የሎሬቱን ጥናት ሳላዉቅ በፊት የደረስኩበት ነዉ።
Re: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከ50 ዓመታት በፊት፣ ነጋ ቱማ ከ20 ዓመታት በፊት የደረሱትን አበረ በ2025 እንደ ልጅ በመቀለድ ትኦሪ ኣለ
አበረ ተጠይቆ ያልመለሰዉ ጥያቄ፥
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?
Re: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከ50 ዓመታት በፊት፣ ነጋ ቱማ ከ20 ዓመታት በፊት የደረሱትን አበረ በ2025 እንደ ልጅ በመቀለድ ትኦሪ ኣለ
Enlightenment for eternity and a badge of honor for Abere for the rest of his life in three words:
1. Gofta/Goita/Gheta/god/Gott/goth/guth/God
2. አባ/ኣብ/አባት/ኣቡ/ዓብ (ዓብ ራምን ጨምሮ)
3. ሙጫ/ሙጬ/ሙሴ/ሙሳ/ሞሰስ/ምክ(Mc)/ማክ(Mac) (በበርገሩ የሚታወቀዉ ማክዶናልድ ሙጫ ዶናልድ ማለት ነዉ)
1. Gofta/Goita/Gheta/god/Gott/goth/guth/God
2. አባ/ኣብ/አባት/ኣቡ/ዓብ (ዓብ ራምን ጨምሮ)
3. ሙጫ/ሙጬ/ሙሴ/ሙሳ/ሞሰስ/ምክ(Mc)/ማክ(Mac) (በበርገሩ የሚታወቀዉ ማክዶናልድ ሙጫ ዶናልድ ማለት ነዉ)
Re: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከ50 ዓመታት በፊት፣ ነጋ ቱማ ከ20 ዓመታት በፊት የደረሱትን አበረ በ2025 እንደ ልጅ በመቀለድ ትኦሪ ኣለ
ሳይንሳዊ መንገድ ቀጥ ብለዉ ከተከተሉት በጣም ቀላል ነዉ።
ከሃያ ዓመታት በፊት የጥንት ግዜ ስልጣኔን ኣመላካች ወይም ፓራሜትር ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ ሶስት በጣም ቀላል የሆኑትን ቋንቋ ዉስጥ ተገልጠዉልኝ ጻፍኳቸዉ።
ኣንዱ በተለያዩ የዐለም ቋንቋዎች አባት እና ቅድመ ኣያቶች በምን ቃላት እንደሚታወቁ ማጥናት ነበር።
በዚህ ፓራሜትር የቦረና ቃላት ጠይቄ ከደረስኩበት የዐለም ቋንቋዎች ሁሉ የላቀ ነዉ።
ቃላቱም አባ፣ አካከዩ፣ አባበዩ፣ አካክሌ፣ አባብሌ ናቸዉ።
ይህን ሳጠና ሎሬት ፀጋዬ ማጥናቱን ፍንጭ ኣልነበረኝም።
ሎሬቱ ከእኔ በላይ ኣጥንቶት እኔ አባብሌ ያልኩኝን እሱ አባ ብሌ ማለት ጭምር መሆኑን ያብራራል።
የኢትዮጵያ ሆነ የኤርትራ ምሁራን ነን ብላችሁ የጥንት ታሪክ፣ የፈረኦዎች ኣሻራ ተራ በተራ የምያሳፍራችሁ አባብሌ ወይም አባ ብሌ ማለት ያለዉን ሌላ የዐለም ቋንቋ ይሄ ነዉ በሉ። የእና ዓብ ራምን ቋንቋ ጨምሮ ማለት ነዉ።

መልሼ መላልሼ የኢትዪጵያ አነሳስ ከምንሰማቸዉ የኮሪደር ልማቶች ሺህ ግዜ የሚበልጥ ነዉ የምለዉ ከበቂ በላይ የሆኑ ምክንያቶች ስላሉ ነዉ።
ኣዉሮፓ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ብላ ከተነሳችዉ እጅግ በጣም ጥልቅ ነዉ። ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ከደረሰበት በላይ በጣም ጥልቅ ስለሆነ ነዉ።
ሎሬቱ እደ እዶ ምድር ያለዉ ምን ማለት እንደሆነ ማስተዋል ብቻ በቂ መነሻ ነዉ።
ፈረኦዎች የሚወገዙበት ዘመን ሳይሆን የፈረኦዎች ኣሻራዎች በሰፊዉ ተስተዉለዉ የሚወደሱበት ዘመን ቅርብ ነዉ።
ይህ ደግሞ ስለ እደ እዶ ምድር የሚደረግ ምርምር እና የሚመነጩ ኣዲስ የሳይንስ ጥናቶች እና ዉጤቶች እስከዚህ ዘመን ከታወቁት እጅግ የሚበልጡ እንደሚሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነዉ። ኣሻራዎቹ የዋዛ ኣይዴሉም።
መለኮታዊ ይሁን ኣይሁን የሚገለጥ ነዉ። የሚገለጥለት ከሆኑ ማለት ነዉ።
ኣዉሮፓ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ብላ ከተነሳችዉ እጅግ በጣም ጥልቅ ነዉ። ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ከደረሰበት በላይ በጣም ጥልቅ ስለሆነ ነዉ።
ሎሬቱ እደ እዶ ምድር ያለዉ ምን ማለት እንደሆነ ማስተዋል ብቻ በቂ መነሻ ነዉ።
ፈረኦዎች የሚወገዙበት ዘመን ሳይሆን የፈረኦዎች ኣሻራዎች በሰፊዉ ተስተዉለዉ የሚወደሱበት ዘመን ቅርብ ነዉ።
ይህ ደግሞ ስለ እደ እዶ ምድር የሚደረግ ምርምር እና የሚመነጩ ኣዲስ የሳይንስ ጥናቶች እና ዉጤቶች እስከዚህ ዘመን ከታወቁት እጅግ የሚበልጡ እንደሚሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነዉ። ኣሻራዎቹ የዋዛ ኣይዴሉም።
መለኮታዊ ይሁን ኣይሁን የሚገለጥ ነዉ። የሚገለጥለት ከሆኑ ማለት ነዉ።
Re: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከ50 ዓመታት በፊት፣ ነጋ ቱማ ከ20 ዓመታት በፊት የደረሱትን አበረ በ2025 እንደ ልጅ በመቀለድ ትኦሪ ኣለ
ስለዚህ አበረ የእደ እዶ ምድር ቅኔን ሀ ሁ ማለት ሳትጀምር በፊት የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደተባለዉ ኣንተም እንደ ወይም አከሱመ ማለት አክሱማ ማለት ነዉ ኣትበል።
ከስደት በኋላ ፒራሚዶች ቀና ማለት ኣቆሙ።
ክርስትና ከመቀበል በኋላ የአክሱም ሃዉልቶች ቀና ማለት ኣቆሙ። እንደ ፒራሚዶቹ ማለት ነዉ።
ስለዚህም አከሱመ ማለት እንደ ማለት መሆኑን ሀ ሁ በል።
ስደት እና ክርስትና ዲስፊገር ያደረጉትን ሬይነሳንስ ከስደት በፊት ጀምሮ ሂል ያደርጋል።