Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19003
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የሁለቱ የአብይ ተቃራኒ የጦርነት ትርክቶች!

Post by Axumezana » 16 Dec 2025, 04:03

- ከአምስት አመት በፊት :
- አብይ ምርጫውን በአንድ አመት አራዝማሎሁ፤ የጨረባ ምርጫ ብታደርግ ግን ዋ!
- ወይን ምርጫን ማራዘም ህገወጥ ነው። ትግራይ ትመርጣለች

አሁን:
- አብይ : ምርጫውን ማራዘም ህገ ወጥ ነው
- ወይን: እኔን ከጨዎታ አውጥተህ ምርጫ ትግራይ ውስጥ ማድረግ አትችልም!