Page 1 of 1
ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 16:04
by Horus
Re: ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 16:35
by Odie
Horus wrote: ↑15 Dec 2025, 16:04
የአንተም መርዘኛው መስናብቻ ቅርብ ቢሆንስ?
አስበህበታል? Mr feel good? የማይሞት የለምና!
እየተፀለየልህ ነው!!
እንዳንተ ያሉት የህብረተስብ ጥፋትና ሽክሞች ናቸውና!
Re: ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 16:54
by Horus
Odie wrote: ↑15 Dec 2025, 16:35
Horus wrote: ↑15 Dec 2025, 16:04
የአንተም መርዘኛው መስናብቻ ቅርብ ቢሆንስ?
አስበህበታል? Mr feel good? የማይሞት የለምና!
እየተፀለየልህ ነው!!
እንዳንተ ያሉት የህብረተስብ ጥፋትና ሽክሞች ናቸውና!
የገረድ ዘምቢል ተድሸካሚ ጩሎ!
Re: ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 17:21
by Abere
ሁሬሳ ዲዲብ ያልክ ዴዴብ - የኦሮሙማ ቂጥ አጣቢ አንድ ሐሙስ የቀረህ ቱርቱስ የቆጥ የባጡን ትዘባርቃለህ። ሂደህ ቀብረሃል ወይስ በፓክስቲያን ሳንቲም ለቃሚ ወሬ አገር ልትፈታ?
የአንተ ኦሮሙማ በጭራሽ አማራ ክልል ነፍስ ዘርቶ ማስተዳደር እንደማይችል የማይገባህ ዴዴብ ነህ። ከ3 ድፍን አመት በላይ ባዶ እድጅ እና በተራ መሳሪያ የጀመረ ፋኖ በዚህ የጥንካሬ ደረጃ መድረስ በእራሱ መቸም አብይ አህመድ የአማራ ህዝብ መምራት እንደማይችል እና እህል ውሃው እንደ አለቀ መቶ በመቶ ያረጋግጣል። በጣም የሚያሳፍረው ኦሮሙማዎች የወሬ ገባያ ሱሰኛ መሆናቸው ተረድቶ ይህ ፓክስቲያን በድፍን አለም ካላጣው የኢትዮጵያ የወሬ ኢንዱስትሪ ከፍቷል። ቱርቱስ ሁሬሳ ደግሞ አፉን ከፍቶ ወሬ ይጠጣል - ከዚህ መጥቶ ውሸት ይቀረሻል። አሳፊ ወራዳ ነህ።
ለምን እግዜር አንተን ከዚህ ፎረም ላይ እንዳመጣህ በእውነት ሃጥያት እንድበዛ ነው?
Re: ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 18:28
by gagi
ይህች የፓኪስታን ቁጭ በሉ ሰውዬ የብልፅግና ሰዎችን ስነ ልቦና ጠንቅቃ ተረድታለች:: ለእነ ሆረስ አይነቱ በርካሽ ራሳቸውን ለብልፅግና ለሸጡ ጭሎዎች የዩትዩብ ሱቅ በደረቴ ሽቀጦቿን ታራግፍላቸዋለች:: ጭሎዎቹም ይህን counterfeited ሸቀጥ በገፍ እና በጅምላ እየገዙ እዚህ ፎረም የተባለ መደብር ላይ ትርፍ ቢያገኙ ብለው ይደረድራሉ::
It does not work! People are smarter than what your single cell brain thinks!
Re: ትልቁ የሻቢያ ገረድ ብርሃኑ ሞላው ተሰናበተ!
Posted: 15 Dec 2025, 18:44
by Horus
gagi wrote: ↑15 Dec 2025, 18:28
ይህች የፓኪስታን ቁጭ በሉ ሰውዬ የብልፅግና ሰዎችን ስነ ልቦና ጠንቅቃ ተረድታለች:: ለእነ ሆረስ አይነቱ በርካሽ ራሳቸውን ለብልፅግና ለሸጡ ጭሎዎች የዩትዩብ ሱቅ በደረቴ ሽቀጦቿን ታራግፍላቸዋለች:: ጭሎዎቹም ይህን counterfeited ሸቀጥ በገፍ እና በጅምላ እየገዙ እዚህ ፎረም የተባለ መደብር ላይ ትርፍ ቢያገኙ ብለው ይደረድራሉ::
It does not work! People are smarter than what your single cell brain thinks!
gagi,
talk is cheap. If the news is fake just ask Berhanu Mollaw to show up alive. That is all.