Page 1 of 1

TPLF is in meeting/ምይይጥ paralysis!

Posted: 14 Dec 2025, 17:41
by Axumezana
ደብሪፅ ደብሪፅ በሉት ድብርቱ ቢለቀው
ስልጣኑን ያስሩክብ ላዲስ ሁነኛ ሰው
ጆኖሳይድ በትግራይ ሲፈፀመብን
ደብሪፅ መጠብቅም እዳ ሁኖብን
ለካ ጉራ ነበር ኮማንዶ አለኝ ያለን
ባልተጠመደች ቆቅ* ጥገቡልኝ ሲለን
ሻእብያ እጅ ገባች ተመልሳ ወጋችን
TDF ግባና ከደብሪፅ ገላግለን
ችሎታ የለሽ መሪ እንዲሁ አስበላን


* ያልተጠመደው ቆቅ የሰሜን እዝ ነበር፥ ደብሪፅ ያለመው የሰሜንን እዝ በስሩ አድርጎ አብይን ለመጣል ነበር ። ህልም ሆኖ ቀረ እንጂ!