Page 1 of 1

ሽዋ ጎጃም ፅምዶ አፄ ዬውሃንስን አስወገደ( ጎጃም ተበላ)፥ፅምዶ ኦሮማራ ወይንን አስወገደ(አማራ ተበላ) !

Posted: 14 Dec 2025, 00:58
by Axumezana
ፋንዬ ከትግራይ አብረው ቢጠምዱ
አብይ እጅ ይስጣል ተይዞ በእጅ
ኢሳያስን ተውት ዘመኑ ያለቀበት
አማራ ከትግራይ ይበቃል ለበሻሻው መሽረፈት
ፍኑዬ ትግራይን ኻላ እንዳይበላ
ትግራይ ፋኑዬን ኻላ እንዳይባላ
ውል ይሰሩ ማንንም የማያዳላ
ማሃል ገብቶ የሚያጣላቸው ከስር
ኢሳያስ ይባላል የግብፆቹ አሽከር
እጁን ያዙትና መቀሌ ይታሰር







Re: ሽዋ ጎጃም ፅምዶ አፄ ዬውሃንስን አስወገደ( ጎጃም ተበላ)፥ፅምዶ ኦሮማራ ወይንን አስወገደ(አማራ ተበላ) !

Posted: 14 Dec 2025, 01:40
by Misraq
:| ያስበላህ ጥጋብህና ክፋትህ።ነው ታውቀዋለህ። አይንህ አማራ ላይ ተተክሎ ጋላን እንስሳ ነው አይነቃም እያልክ ኦሮምያ የሚል ክልል ሰርተህ እንዲፈነጭበት ፈቀድክ። ከዛ የሆነውን ታውቀዋለህ።


Re: ሽዋ ጎጃም ፅምዶ አፄ ዬውሃንስን አስወገደ( ጎጃም ተበላ)፥ፅምዶ ኦሮማራ ወይንን አስወገደ(አማራ ተበላ) !

Posted: 14 Dec 2025, 02:03
by Axumezana
Misraq Axumezana respects all Ethiopians ! Oromos and Amharas are same for me both great people & great Ethiopians!