Page 1 of 1

Axumezana's year 2025 justice focused activist youtuber award goes to Mariamawit!

Posted: 13 Dec 2025, 16:56
by Axumezana

Re: Axumezana's year 2025 justice focused activist youtuber award goes to Mariamawit!

Posted: 15 Dec 2025, 04:43
by Meleket
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ “ትግራይ ውስጥ ውጊያ በነበረበት ወቅት፡ እነ ኣቶ ስዩምና ኣባይ በጥይት ግንባራቸውን ሲመቱ፡ እኛ ያንን አስከፊ ጦርነት ተቃዉመን መሬት ላይ ስንንደባለል፡ ሃይለሚካኤል የተባለው የትግራይ ጋዜጠኛ ግን ልጅ ያስወልድ ነበር። በአስከፊው ጦርነት ወቅት እኛ ጦመ ትግራይ አውጀን መሬት ላይ ስንተኛ፡ እሱ ግን ልጅ ወልዷል።” ብላ፡ በሰዎች የግል ህይወት ውስጥ ዘው ብላ የምትገባዋ ነች ይህቺ የፍትህ ሰው የተባለችው? እሷ ከሆነች በርግጥ ገራሚና ነዉረኛ ነች። በጦርነቱ ወቅትም ምን ያህል የወሊድ መከላከያ እንደቃመች ይህቺ በሰዉ ህይወት ዘው ብላ የምትገባ ነዉረኛ ለህዝብ ይፋ አላደረገችም ብለን ኣንሳለቅባትም። እንዲያ ስለማይባል!

ጋዜጠኛ ሃይለሚካኤል ከነ ባለቤትህና ልጆችህ መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሃል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ነዉረኛዋ የትግራዩዋ እታችንም በዚህ በምጽኣቱ ዘመን፡ ንስሓ ተመኝተንልሻል። ለማለት ያህል ነው! ጋዜጠኛ ሃይለሚካኤል ማለት በሁለቱም ፎቶዎች ላይ የሚታየው ሰው ነው ብለን ገምተናል!

Axumezana wrote:
13 Dec 2025, 16:56
Axumezana's year 2025 justice focused activist youtuber award goes to Mariamawit!

Re: Axumezana's year 2025 justice focused activist youtuber award goes to Mariamawit!

Posted: 15 Dec 2025, 09:11
by Axumezana
እይተ መለከት፥ ሰፋ አድርገህ ገምግማት!

viewtopic.php?f=2&t=372162

Re: Axumezana's year 2025 justice focused activist youtuber award goes to Mariamawit!

Posted: 15 Dec 2025, 10:10
by Meleket
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ በደስታ ነዋ ይሄው viewtopic.php?f=2&t=280152
Axumezana wrote:
15 Dec 2025, 09:11
እይተ መለከት፥ ሰፋ አድርገህ ገምግማት!

viewtopic.php?f=2&t=372162