Page 1 of 1

እንደ ትግራይ ሶዶ ስልጤ ወይንም ኦሮምያ በጀት ከፌደሬሉ መንግስት ቢከለከልስ ልቆሶው ምን ያህል ይሆን ነበር?

Posted: 13 Dec 2025, 05:17
by Misraq
በነገራችን ላይ ኦህዴድ/ኦነግ ትግራይን እንደ guinea pig መሞከርያ የሚያደርገው ነገር በሙሉ ቀጣዩ ለአማራም እንደሚሆን ግልፅ ነው።

በዚህ ፋሽስት መዳፍ የወደቀው ተጎጂው ማህበረሰብ ኢትዬጵያ አለች ብሎ ማሰቡ በጣም ጅል ያስብለዋል።