ኣንድ የአበረ ጉድ ሲገለጥ
Posted: 12 Dec 2025, 16:29
የኦነግ ወታደሮችን አያነ አባዎች ከጎኑ ኣሰልፎ ኣብሮ ኢትዮጵያ ወደፊት ይላል ኣሉ። ጉድ ነዉ።
እኔ የኦነግ ወታደሮች የምለዉ የድሮዎቹ ህወሓትን የገጠሙትን ነዉ።
ምናልባት ኣብሮ ቢወያይ ኣብረን እንግጠም ባለ ያስብላል።
ያን ግዜ ኣሁን ድሮ ሆነ።
ኣሁን የአያነ አባ ዘመንም ሆነ።
ቃሉ ሙሳ ጋ ደርሶ ከሆነ።
ተመልሶ ቁሉቢ ገብርኤል ወደዬት ነዉ ያለ ከሆነ።
ደርሶም፥
ሞቲ ሞሮዋ፣
ቃሉ ሙሳ ሉቅሴን ዹፌ
ያ የአፍረን ቃሉ
አደሬ እመቤቱ
ብዙ ምቹዎቹ ልጠ ቢፍቱ
ዸቅ ልጠ ቢፍቱ
ቃሉ ሉቅሲ ኮቱ
ወሊን ድቤ ሩኩትነ
ዉሊ ቃልቻ ሞሮዋ ካፍነ
ኣብረን ኢትዮጵያ ወደፊት ጄነ
አበረ ጄቹን ኩኖ ከነ
አከ የኩኖ ሴና
በቁሉቢ ገብርኤል፣ የአፍረን ቃሉ ሃገር ኣብረን ከበሮ ብንደልቅ ሰማይ ድረስ ቢሰማ እንጂ ሰማይ ኣይወድቅም ይላል ኣሉ፣ ጉዱ ሲገለጥ።
ለመሆኑ የኦነግ ጥያቄ አጀማመር እንደ ኤርትራ እና ትግራይ ክፍለሃገር ተኮር ሳይሆን መብት ተኮር መሆኑን እና ልዩነታቸዉ ተስተዉሎ ትግሉን መጀመርን ስንቶች ያዉቁ ነበር?
ይህ እኔ በጥናት ያላረጋገጥኩኝ፣ ኣንድ ግዜ የሰማሁኝ ምስክርነት ነዉ።
ምናልባትም የድርጅቱን መመስረት የመራዉ የፊደል ሠራዊት መሪ የነበረዉ ጄኔራል ታደሰ ብሩ እና ኣብረዉ የነበሩት የመብት ጥያቄ እንጂ በከፍተኛ ደረጃ ስያገለግሉ የነበረዉ ሃገር ያልነበረ ሊሆን ይችላል።
በስፍራዉ ያልነበርኩ ቢሆንም ደርግ ከስልጣን ከተነሳ በኋላ በቀድሞ አለማያ ዩኒቨርዚቲ የዩኒቨርዚቲዉ ፕሬዝዳንት ከዛን ግዜ የኦነግ አመራር አካል የነበረ ቡሪሶ ቦሩ ጋር ኣንድ የተማሪዎችን ስብሰባ ስያወያዩ ሁለቱም ስለ ሃገር እና መብት ያወያዩ ሲሆን ምናልባትም ታጋይ የነበረዉ ቡሪሶ ቦሩ ብልህነቱን በደንብ ኣንጸባርቆ ነበር የሚል ወሬ ሰምቻለሁ።
ስብሰባዉ በድምጽ ሆነ በቪድዮ ተቀድቶ የተቀመጠ መሆኑን ኣላዉቅም።
ኦነግ በህወሓት ተገፍቶ ከመንግስት ከወጣ በኋላ ኣንድ የኦነግ ወታደር የነበረን ሐረርጌ መንገድ ላይ ኣግኝቼዉ ኣንድ ጥያቄ ብጠይቀዉ የመለሰልኝን መልስ መቼም ኣልረሳዉም።
ከመንግስት ተገፍቶ የወጣዉ ኦነግ ምን ምን ኣተረፈ ብዬ ጠየኩት።
በኣጭሩ የሰጠኝ መልስ ታዳጊ ወጣት በአከባቢዉ በቋንቋዉ ሳይሸማቀቅ ከተናገረ በቂ ነዉ ኣለኝ። ሌላ ጥያቄ ኣልጠየኩትም።
በእኔ አስተሳሰብ እነዚህ ገጠመኞች የሚጠቁሙት የትግሉ አጀማመር የመብት ጥያቄ ትግል ነበር።
የሚገርመዉ እንደ ኣንድ ግለሰብ ያስተዋልኩኝ አማርኛ እና ኦሮምኛን እኩል መናገር የሚችሉ ሰዎች ከሐረርጌ የበለጠ ሌላ አከባቢ ኣላስታዉስም።