Page 1 of 1

የአባ ዱላ ( aka “True Love Never die”) ጉዳይ

Posted: 11 Dec 2025, 20:01
by Fed_Up
እረ ጎበዝ ... እንዴት ነው ነገሩ? :lol: :lol: :lol: በስተርጂና ይሄ ኬሻ ሲተረተር ስሙት :P

በእነሱ ቦታ እኛ ተሳቀን ልንሞት ነው

https://youtube.com/shorts/KnyoERRrOAU? ... GnQpLDW4Jw

Posted: 11 Dec 2025, 20:11
by eden
አብይ ጨንቆታል

ትግሬን ናና ኤርትራን እንውጋ አለ፣ ሞኝህን ፈልግ አለው

አፋርን ናና ኤርትራን እንውጋ አለ፣ ጅልህን ፈልግ አለው

ወሎም ገና በቅጡ ሳይጠየቅ ጅላንፎህን ፈልግ ብሎታል





.

Re: የአባ ዱላ ( aka “True Love Never die”) ጉዳይ

Posted: 11 Dec 2025, 20:14
by Fed_Up
አልገብቶኝም:: ጋዜጠኛዋ ... ጠይቃ ራሷ መመለስ ተያያዘችው ልበል?
ልክ እንደ በሻሻው አቢይ አህመድ የውጭ ጋዜጠኞችን ለምን አይጥ እና ድመት አይጫወትም ነበር:: ዝም ብሎ ዘው ብሎ ይገባል? :P