ፅምዶ ፅምዶ አትበለኝ ዘወር በል ከፊቴ!
Posted: 11 Dec 2025, 16:18
እህቴን ደፍረህ ወንድሜን ገድልህ
አባትዬን ገድልህ እናቴን ደፍረህ
ፅምዶ ፅምዶ አትበለኝ ተቀበል ፍርድህ
ፋብሪካዬን አፍርሰህ መጋዘን ከተሃል
ጀሪካን ሹካ ማንክያ ለሚስትህ ልከሃል
በሰፈርከው ቁና ይሰፈርልሃል
ኢሱዬ ተዘጋጅ የቀብርህ ቀን ደርሷል !
አባትዬን ገድልህ እናቴን ደፍረህ
ፅምዶ ፅምዶ አትበለኝ ተቀበል ፍርድህ
ፋብሪካዬን አፍርሰህ መጋዘን ከተሃል
ጀሪካን ሹካ ማንክያ ለሚስትህ ልከሃል
በሰፈርከው ቁና ይሰፈርልሃል
ኢሱዬ ተዘጋጅ የቀብርህ ቀን ደርሷል !