ያማራ ሕዝብ የተጣባውን ነቀርሳና ቅማል እያራገፈ ነው! ይበል ብለናል!!
Posted: 11 Dec 2025, 13:10
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
አንተ ሰገጥ አዚያ ቁጭ ብሎ ጽንፈኛነትን የሚያወግዘው እራሱ የፋኖ ኮማንደር ነው! ምነው ባትሰግጥ!ethiopianunity wrote: ↑Yesterday, 13:49አታፍርም ለሰላሳ አመት የተጠቃን አማራ ፅንፈኛ ነው ስትል? እናንተ ካድሬዎች የፒፒ፣ የህዋሀትና የሻብያ ወደህም ጠላህም የነሱም በጅ አዙር ካድሬ ናችሁ። ምክንያቱም ፒፒ በለው አብይ ከሻብያ ጋር ነው የሚሰሩት። ሁሉም ስልጣን አመቻችተው የተቀመጡት ከአብይ እስከ ጦር መሪዎች፣ ፖለቲካስልጣን ያዙት ብትል ወይ ለብዙ አመት በምርኮኝነት ከዛ ለሻብያ ሲያገለግሉ የጦር መሪዎኘችና በህዋሀት ስር ሆነው ስልጣን የያዙ ናቸው። ከእባብ እርግብ አይወለድም። ለዚህም ነው ህዝብን እያባላ ያለው።
አሁን እኮ በኢትዮዽያ ስም ተደብቃችሁ አማራውን ስም እየሰጣችሁ የምታባሉት የህዋሀትንና የሻብያን በጅ አዙር ተልኮ ፈፃሚ ናችሁ