የእኔ ልደቱ ህዝባዊ ሰላማዊ አመፅ የት ደረሰ!
Posted: 11 Dec 2025, 09:07
እኛ ህልማችንን እየኖርንበት ነው
ብትበላ ባትበላ የራስህ ጉዳይ ነው
ብትመርጡኝ ይሻላል አለዝያ ቡጢ ነው
ማስራብ ማሰር አፈሳ ጉርሻ ነው ልመደው
በስምንት አመት ዥዋ ዥዌ የህፃን ጨዋታ
አልጋው አልፀና ብሏል ነቅንቀው በአፈርሳታ
ሚስት ልጆች አያልቅሱ በድሮን ድንፋታ
ወይንን መልሰው አገር ታግኝ ፋታ
ብትበላ ባትበላ የራስህ ጉዳይ ነው
ብትመርጡኝ ይሻላል አለዝያ ቡጢ ነው
ማስራብ ማሰር አፈሳ ጉርሻ ነው ልመደው
በስምንት አመት ዥዋ ዥዌ የህፃን ጨዋታ
አልጋው አልፀና ብሏል ነቅንቀው በአፈርሳታ
ሚስት ልጆች አያልቅሱ በድሮን ድንፋታ
ወይንን መልሰው አገር ታግኝ ፋታ