ሁለት እጆችን በአፍ ላይ የምያስጭኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማለቶች
Posted: 10 Dec 2025, 19:46
1. የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
The pivots are the Exodus in one case and the Crucifixion in the other case.
2. Naga Tuma’s response to the following comment to Dama who calls himself Oromo: He believes NOW is his turn to oppress other tribes without teaching his Gallas how not to build a house with dry dung.Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
In a nutshell, these views by two Ethiopians is the crux of the confusion about what the second Renaissance means.“Naga Tuma” wrote: 1. There was a revelation of monotheism in ancient Ethiopia.
2. Then there was Exodus out of ancient Ethiopia.
3. Then Ethiopians of ancient times were told that they are cursed by the WILL OF GOD. They asked is the answer yes or no. One of them said yes I am ገብረ ክርስቶስ and the brethren are ጋላስ።
4. A while later, some of their descendants said let us take refuge among the southern brethren as አንበሰ በስደት and ገብረ ጻዲቅ and continue to call the brethren ጋላስ።
5. ኬሱማ በትለር has arrived from a faraway land and continent long after the first Renaissance and shortly after አደዋ። Let us say ዮሓንስ at a moment’s notice even if both ዮሓንስ and እሬቻ spray the same water and call the brethren ጋላስ።
6. እግዝኣብሔር ራሱ ሰልችቶት ገባበት እና መጀመርያ የተገለጥኩኝ ተራ በተራ ጋለ ለምትሉት ወልደ ራብዕ ነበረ እኮ ኣለ በክስተቱ።
ታህሳስ 1 ቀን 1018 ዓም
The pivots are the Exodus in one case and the Crucifixion in the other case.