Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36926
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Names Of:Shameful Coward Amhara Fanos That Gave Their Hands Up 2 Galla-Abiy.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 10 Dec 2025, 15:42

ሰበር ዜና — ወደሰላም መግባቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ❗️‼️

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት ተከትሎ ስማቸው ከዚህ እንደሚከተለው የተለዩ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወሎ ጠቅላይ ግዛት እዝ ከፍተኛ አመራሮች ወደሰላማዊ መንገድ ተመልሰዋል።

❶ ኢያሱ አበራ ➜ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
❷ ግርማ እጅግአየሁ ➜ የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
❸ ፍሬዘር እሸቱ ➜ የመረጃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ
❹ ተሳካ ➜ የእዙ ሀብት አፈላላጊ እና
❺ ፈንታው ➜ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ[/color
]
:lol: :mrgreen: