Page 1 of 1

ለምንድነዉ፣ አማርኛ ተናጋሪዎች አፋን ኦሮሞን ለመናገር እንደዚህ የምታጋሉት?

Posted: 10 Dec 2025, 15:18
by DefendTheTruth
ለምንድነዉ፣ አማርኛ ተናጋሪዎች አፋን ኦሮሞን ለመናገር እንደዚህ የምታጋሉት?

ብዙዉን ጊዜ አማሮች (አማርኛ ተናጋሪዎች) አንድን የኦሮሞ ስም እንኳን በትክክል ለመጥራት ብዙ ይታገላሉ።

ብርቱካን መደቅሳ (ሚዳቅሳ)
ጌትነት አልማዉ ጥሩነህ አባዱላ ገመደ (Gemeda) ለማለት ብዙ ጣረ ና ገመዳ (Gemmedda) ብሎት ቁጭ አለ፣ ለክፋት አይመስለኝም፣ ልጁ በጣም አርበኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ ና የጥላቻ ወይም የንቀትም አይደለም፣ በእርግጠኝነት ለመናገር የምችል ጉዳይ ነዉ። ያለመቻል ጉዳይ ነዉ፣ እንጂ።