Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39951
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አይመለል!

Post by Horus » 10 Dec 2025, 12:16


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10438
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አይመለል!

Post by ethiopianunity » 10 Dec 2025, 13:21

አሁን አገሩን አንድ ከማረግ ይልቅ፣ ተመልሰህ ጉራጌን ለማስጠላት ህዋሐት እንዳደረገው ትግራይ ላይ ፣ በዘር ተዘፍጠሀል። የሰላሙ ኦሮሞ መሆን ክብር ቢሆንም፣ አትርሳ ታሪክ እንደሚለው በጦርነት ከኦሮሞ (የበፊት ስም ጋላ) እና ጉራጌ ጦርነት፣ ኦሮሞ ያሸነፈው ከቅኝ ተገዢዎች ኬንያ፣ በንግሊዞች ና በቱርክ ትብብር ክርስትናን በደቡብ ኢትዮዽያ ለማጥፋት አላማ ነበር ኦሮሞ ቆነጃጅት ጉራጌን፣ ከምባታን ወዘተ ሲማርኩ ሴቶቹን ለራሳቸው፣ ወንዱን ዘር እንዳያባዛ ይገሉት ወይም ብልቱን እንደ አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ና ጀግናው ባልቻ አባ ነፍሶ ( ሳፎ) ነበሩ። ይባስ ብሎ ማንነትን በአባት በኩል ብቻ ነበር። ነባቢው እንዳለው፣ ሶዶ ኦሮሞ ቦረና ነው መባሉ፣ በአባት ዘር ብቻ መጠራት ስለሆነ፣ ይሄን አውቆ የኦሮሞ ዘር እንዲጠራ ብቻ የተሸረበ እቅድ ነው ወንዱን ጉራጌን በመስለብ ወይም በመግደል። በእናቱ በኩል ዘር ኦሮሞ ስታገባ አይቆጠርም። በዚህ ዘዴ ነው ኦሮሞ የተስፋፋው። ከዖሮሞ የተወለደ ልጅ እናቱ ጉራጌም ትሁን ከምባታም ወይም አማራ። ልጁ ኦሮሞ ነኝ እንጂ የሚለው ግማሽ እንዲህ ነኝ አይልም ወይም አይፈቀድለትም ለምን? ይህ ሴራ የአንድን ዘር የማባዛት ነው ለዚህም ነው ጉራጌ የመነመነው ሌሎችም በደቡብ ያሉ አናሳ ብሄረሰቦች

Post Reply