ሁሬሳ (aka Horus)---> ካድሬና በቀቀን
Posted: 09 Dec 2025, 10:43
ሁሬሳ (aka Horus)-----> ካድሬና በቀቀን
ካድሬ እንደ በቀቀን ወፍ የተነገረውን ያስተጋባል እንጅ ነገር አዳምጦ፤ አስልቶ እና አብላልቶ፤ ግራ ቀኝ መዝኖ አይረዳም፤ ሌሎችንም አያስረዳም። ማስተላለፊያ ቱቦ ነው። ቆሻሻው፤ ውዳቂውም ጥራጊውም የሚፈስበት። ከላይ የሚለቀቀው መርዛማ ይሁን ጠንቀኛ ። ብቻ ማስተላለፍ ነው።
የወያኔ መሪ የነበረው መለስ ዜናዊ አንድ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር። ውሃ ማቆር የሚሉት። ታዲያ ይኸ ውሃ ማቆር እያንዳንዱ ጎጆ በጓሮው ወይም በአቅራቢያው ሰፊ ጉድጓድ በመቆፈር የዝናብ ውሃ ማከማቸት - ከዚያ በባልዲ እየቀዱ ሽንኩርት ወዘተ መትከል። በየቀበሌው የተሰማራው በቀቀን ካድሬ ይህን በጥብቅ ማስፈጸም ነበረበት። አንድ ገበሬ ቤቱ ጓሮ የውሃ ምንጭ ያለውን ጉድጓድ ቆፍር በማለት ያዋክቡታል። እርሱም ይኸው ውሃ ምንጭ አለኝ ከዚህ መጠቀም እችላለሁ በማለት አስረዳቸው። እንደ ሁሬሳ ያለው በቀቀን የሰጠው መልስ ግን "ከላይ የወረደ ስለሆነ መቆፈር አለብህ" ብሎት አረፈ። የሚገርመው ግን የበርካታ ገበሬዎች የቤት እንሰሳት ማቆሪያ ጉድጓድ በመግባት አደጋ ደርሶባቸዋል።
ሁሬሳ የሚባለው የሶዶ ኦሮሙማ ከዚህ ፎረም ላይ ሳያጤን የሚለጥፈው ቪድዮ ጋጋታ እና ዝብዝብ በቀቀን በመሆኑ ነው። አብይ አህመድ ያወራበታል፤ ቆሻሻውን ያደፋበታል፤ እርሱም ተቀብሎ ያፈሳል - ምክንያቱም ለእርሱ ከላይ የወረደ ነው።
ሁሬሳ ማለት የአብይ አህመድ ፍሳሽ እና ጭቃ ሽንት ነው።