Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ግብር አከፋፈልና የጡረተኞች ኑሮ!
Posted: 09 Dec 2025, 08:39
by Selam/
Re: የኢትዮጵያ ግብር አከፋፈልና የጡረተኞች ኑሮ!
Posted: 09 Dec 2025, 10:26
by Abere
ሁሬሳ ዘብሔረ ሶዶ-ጎርደና (ጭልፊቱ) በዚህ ጉዳይ በፍጹም አይስማማም - ምንም እንኳን እርሱ የ85 ዓመት አዛውንት ቢሆንም። የኮሪደሩ ፏፏቴዎች፤ የምሽት የጎዳና ላይ የገና መብራቶች፤ የእርቃን ዳንስ ጉራንጉር ደንበኞች፤ የቱርክ ድሮኖች ወዘተ የኦሮሙማ ፕሮጀክቶች እንደት ይሆናል? ሁሬሳ ደመወዙ እንድቆም ወይም እንድቀነስበት አይፈልግም።
A senior citizen, Huresa, living on the poor Ethiopian senior citizens tax money.
Re: የኢትዮጵያ ግብር አከፋፈልና የጡረተኞች ኑሮ!
Posted: 11 Dec 2025, 01:10
by Selam/
ይኸንን ሽንቴን እንኳን አናቱ ላይ ለመሽናት የምጠየፈውን ዕኩይና ጉድፍ ሽማግሌ ከአዛውንቶች ጋር ሳይሆን ከአለሌ አህዮች ተርታ መድበው።