አበረ ከተማ ደምቢ ዶሎ አያነ አባ ደርሷል ብሎ ከአዲስ አበባ እና ከወለጋ ወጥቶ ቦረና ሄዶ የቤት ሥራ ኣገኘ
Posted: 08 Dec 2025, 15:47
አበረ እራሱ ምኞቴ ብሎ የጻፈዉ እና በትልቅ መስታወት ዉስጥ ተቀርጾ መቀመጥ ያለበት የሚከተለዉ ነዉ፥
ይህ ነው ምኞቴ
- - - የቦረና ታዳጊዎች የከብት ጭራ ተከትሎ ከመኳተን ነጻ ወጥተው በትምህርት፤ ዕውቀት እና ሳይንስ ማዕድ ላይ ተሳታፊ ሁነው ማየት።
ሳይንስ ማለት ቀላል ነዉ። ሳይንስን የምያፈራ ኣዕምሮን መዉለድ ግን ከባድ ነዉ። ታሪክ ምስክር ነዉ።
አበረ ምኞቱን ለማሳካት በእራሱ ፈቃደኝነት ያገኘዉ የቤት ሥራ ይህ ታሪክ የሚመሰክረዉ ከባድ ነገር ነዉ።
ሥራ ላይ የተሰማራን አሸም ማለት ባህላችን ስለሆነ አሸም እንበለዉ።
ልምድ ያላችሁ የጀመረዉ ስራ ከባድ መሆኑን ተገንዝባችሁ ችላ ኣትበሉት።
ሳይንስ ለማለት የመጀመርያዉ እርምጃ ኣትመራመሩ የሚለዉን ምክር መስማት ሳይሆን ለምን ኣልመራመርም ብሎ የመጠየቅ ችሎታን መዉለድ ያስፈልጋል።
ቦረና ይህን ችሎታ የመዉለድ ጥንት ግዜ የገኘዉ ልምድ ያለዉ ነዉ።
አርገ ዸጌቲን ጥንት ግዜ ያስተዋለ ነዉ። አርጉ ማለት ማየት ማለት ነዉ። ዸገኡ ማለት መስማት ማለት ነዉ።
አርገ ዸጌቲ የምያስተምረዉ የሰዉ ልጅ ማመን ያለበት በኣንደኛ ደረጃ በአይኖቹ የምያያቸዉን፣ በሁለተኛ ደረጃ በጆሮዎቹ የሚሰማቸዉን መሆን ኣለባቸዉን ነዉ።
ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በፊት የአርኪሚዲስ ግኝት አቧራ ለብሶ እንደ ኖረዉ ከሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በፊት አርገመኒ ቆሮ አቧራ ለብሶ የኖረ ነዉ።
አርገመኒ ቆሮ ደግሞ ዬት እንደኖረ ለማወቅ መልፋት ኣያስፈልገዉም።
ቀድሞ የለፋዉ፥
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
የካም በከ እዶ ምድር
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ያለዉን መመርመር ይቻላል።
አርገ ዸጌቲን መስርቶ ያስተምር የነበረ የቦረና ሰዉ ከተማ ደምቢ ዶሎ ዉስጥ ኣንድ ተማሪዉን ኣፈላልጎ ቦረና መድረስ ይችላል።
ተመራምሮ ሳይንስ የማለት ምኞትህን እና የምርምርህን ዉጤት ለቦረና ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና የሰዉ ልጅ ሁሉ ማድረስ እንድትችል መልካሙን እመኝልሃለሁ።