Page 1 of 1

አአአ ማስረሻ ስጤ እጁን ከስጠው በሁዋላ ድንፋታ!

Posted: 08 Dec 2025, 08:52
by Odie
Like father like son :lol:

የኢትዮዽያ ጠላቶች እንደፀጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን-offensive talk :lol:

አንድ ማስረሻ ወዳዲስ ስለተመለስ?

መንጌ ከዝምባዚምቤ መጣ?

የኢትይዽያ ጠላቶች እነማን ናቸው?

እስ በርስህ ስትስርቅ ትቧቀስና የኢትኡዮዽያ ጠላት እንዴት ትላለህ :lol:

First minute👇


Re: አአአ ማስረሻ ስጤ እጁን ከስጠው በሁዋላ ድንፋታ!

Posted: 08 Dec 2025, 09:45
by Odie
አሁን ይሄ ስውዬ ዼንጤ ነውአላችሁን? Go figure! አጭበርባሪ ሁላ! ነጋዴ ሁላ እንዴት መሪ ይሆናል?
የፋጢማ የጉዲፈቻ ልጅ!
war monger :lol:

Re: አአአ ማስረሻ ስጤ እጁን ከስጠው በሁዋላ ድንፋታ!

Posted: 08 Dec 2025, 10:59
by Odie
የቤር ቤርስቦች ዱለት ሲያከብር ነው የሚባልገው :lol:
ይቺ አገር አሳሯን በላች!
የዘር ሽንፍላ ታጥቦ የማይጠራ!
ፖሊሲ ኢንስቲቲዩሽን የሚባል አያውቅ ዘረፋ እስኪያልቅ:lol:
ያለ አቅም ሃላፊነት :lol:

ኢትዮዽያዬ እያልክ አገር ሳታረጋጋ ትዋጋ ትዋጋና
በመጨረሻም የስረቅከውን ብር ይዘህ ወደ እማማ ፋጡማ ትበራለህ :lol:

Re: አአአ ማስረሻ ስጤ እጁን ከስጠው በሁዋላ ድንፋታ!

Posted: 08 Dec 2025, 11:10
by Abere
በእውነት ፋኖ ባይኖር አማራ ይህን ጊዜ ምን ይሆን ነበር? ደንፍቶ፤ ጉርሮ የማይበቃው ግልብ ኦሮሙማ ያልታጠቀ፤ ባዶ እጅ፤ የማያንገራግር (sitting duck) ዐማራ ቢያገኝ ሊደርስ የሚችለው ማሰብ ይዘገንናል። የPretoria ራዕይ ያ ነበር - ፋኖ ህልም ዕልም አደረገባቸው እንጅ። :mrgreen: