Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9822
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » Today, 02:10
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ የጣሉት የጉዞ እገዳ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን ዶክተር ዓቢይ አህመድ ለአሜሪካ እንደሚዋጉና እንደሚሞቱ ከፈፀሙት ቃለ መሃላ ጋር የሚቃረን ስለሆነ አስቸኳይ እርምት እንዲደረግ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከብልጽግናዊ Selam/ታ ጋር!