Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ዘፈን አስመረቁ ወይስ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ - የተኛው ይታመናል?

Poll ended at 14 Dec 2025, 17:42

ዘፈን አስመረቁ
7
88%
በሽምቅ ተዋጊዎች ተሸንፈው 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ
1
13%
 
Total votes: 8

sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በሽምቅ ተዋጊዎች ተሸንፈው ተማርከው ዘፋኝ የሆኑ ባጫ ደበሌ፤ ዘፈን አስመረቁ ወይስ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ? | ያማል ቅኔው!

Post by sarcasm » 07 Dec 2025, 17:42

Please wait, video is loading...

Last edited by sarcasm on 07 Dec 2025, 18:00, edited 1 time in total.



sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በሽምቅ ተዋጊዎች ተሸንፈው ተማርከው ዘፋኝ የሆኑ ባጫ ደበሌ፤ ዘፈን አስመረቁ ወይስ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ? | ያማል ቅኔው!

Post by sarcasm » 08 Dec 2025, 19:51

"እኔ ያሰብኩት ከኪነት እስከ አምባሳደር የሚል መጽሃፍ የጻፈ ነበር የመሰልኝ" አቶ ያሬድ

ይሄ መጽሃፍ እግረ መንገዱ የሚያሳይህ፤ እነዚህ ሰዎች አገሪትዋን በቀጣይ በሚኖሩበት ሁሉ ከጦርነት ውጪ ኢትዮጵያን ይዘዋት እንደማይቆዩ፤ ቀጣይ ውያዎች ውስጥ ሁሉ ለዓመታት እንደሚይዟት ነው


sarcasm
Senior Member
Posts: 11562
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በሽምቅ ተዋጊዎች ተሸንፈው ተማርከው ዘፋኝ የሆኑ ባጫ ደበሌ፤ ዘፈን አስመረቁ ወይስ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ? | ያማል ቅኔው!

Post by sarcasm » 20 Dec 2025, 06:51

@AsfawDefar-y3t

ግደላችሁም ይህ መጽሐፍ ለሽምቅ ውጊያ ሳይሆን በስል ተማርኮ እስከ ጀኔራል መሾምን የሚየስተምር መሆን አለበት ምክንያቱም አንድ ሰው ስኬት ያገኘበትን ነው ሊያጸባርቅ የሚችለው :mrgreen:

Affable
Member
Posts: 737
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: በሽምቅ ተዋጊዎች ተሸንፈው ተማርከው ዘፋኝ የሆኑ ባጫ ደበሌ፤ ዘፈን አስመረቁ ወይስ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ መጽሐፍ አስመረቁ? | ያማል ቅኔው!

Post by Affable » 20 Dec 2025, 10:20

Eden. ስለምርኮኛ ከ አርባ አመት በላይ የሚያወሩና የሚፎክሩ በአለም ላይ ብቸኛ ፍጥረቶች ቢኖሩ የህወአትና ሻቢያ ካድሬዎች ብቻ ናቸው። ምን ለማለት ነው። እንደ ስየ አብርሀ ጦርነት መስራት እንችላለን ለማለት ነው።
ይሀው ሀቁ — የ ኢትዪጺያ ወታደር በተዋጋበትየ Eritrea and Tigray መንደሮች ጠቋሚ፣ ለተዋጊዎቹ የሰራዊቱን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የሚያቀብል ህዝብ ነበር። የ Ethiopia ሰራዊት በማያውቀው “ ታጋዪቹ” ባደጉበት መንደሮች ነው ውጊያ የተደረገው። አሁን አንቺ እየሞተ ያለውን egoሽን ለማከክ እንደምትፎክሪበት ምርኮኞቹ የአጎቶቾሽ የውጊያ የበላይነት መመስከሪያ አይደሉም። “ ተራራውን ያንቀጠቀጠ ትውልድ” በሚያስብ ጭንቅላት የተፃፈ መፅሀፉ አይደለም በተቃራኒው fact and fiction በተደበላለቀበት amateur የተዘገበ ነው
አንቺ የዛ ትርክት ሰለባ መሰልሸኝ።
Get the reality straight. የድሮ ምርኮኞቹ now in most part they are in control.
ድሮም ለ Ethiopia ስለተዋጉ አሁንም ለEthiopia ፉላጎት መሞላት የበኩላቸውን ያረጋሉ።
ችግሩ እናንተ መነደር ነው — where the Ethiopia interest comes way far back that of Adwa. You are living that contradiction; it keeps consuming you.

Post Reply