Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12882
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሕዝቡ በአንድ ድምፅ ብልፅግና ፓርቲ ስልጣኑን እንድለቅ አደባባይ ወጥቶ ጠየቀ።

Post by DefendTheTruth » Yesterday, 16:14

ሰፍ በል እንግዲህ፣ ስልጣን እየታደለ ነዉ ብለህ፣ ወይም ብለሽ!

የሕልም እንጄራ ስልጣን፣ ካላመንከኝ ልደቱ አያለዉን ጠይቀዉ። በእየቀኑ ስልጣንን እያለመ የምያድር ሰዉ። ሌንጮ ለታንም ጨምረህ ጠይቀዉ፣ ህልሙ እንዴት ነዉ ብለህ!