Page 1 of 1

ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 14:50
by Misraq
ጂዜአ በቅርቡ የሁሬሳን ጭራ ይዞ ለሕዝብ እንደሚያስተዋውቀው እመኑን። share to former EPRP & G-7 members


Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 17:56
by Odie
Misraq wrote:
Yesterday, 14:50
ጂዜአ በቅርቡ የሁሬሳን ጭራ ይዞ ለሕዝብ እንደሚያስተዋውቀው እመኑን። share to former EPRP & G-7 members

This is none other than HURESA the sodo አዛውንት የብልፅግና ጡረተኛ :lol:
Spot on :lol: :lol: :lol:

Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 18:29
by Misraq
ጂዜአ እማኞቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ሁሬሳ ለ20 ዓመታት ታክሲ ይሰራበት የነበረው ሰነድ እጁ ውስጥ ገብቷል።

ታዕማኞች ለጂዜአ እንደገለፁት ሁሬሳ እንደ ፍቅሬ ቶሎሳ ቢጩ ነገር እንደነበርና መፅሃፍ ልፅፍ ነው እያለ ለሁለት አስርት አመታት ቱሪናፋውን እና ሳክሱን ይነፋ እንደነበረ ገልፀዋል።

ሁሬሳ ፃፍኩት ያለውን መፅሃፍ ጂዜአ በመፈለግ ላይ ትገኛለች።

ጂዜአ ለናንተው በናንተው

Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 18:37
by Dama
Hate to see my brother whacked like a bag of garbage.
I hate you both.

:lol: :lol: :lol:

Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 18:57
by Odie
Misraq wrote:
Yesterday, 18:29

ሁሬሳ እንደ ፍቅሬ ቶሎሳ ቢጩ ነገር እንደነበርና መፅሃፍ ልፅፍ ነው እያለ ለሁለት አስርት አመታት ቱሪናፋውን እና ሳክሱን ይነፋ እንደነበረ ገልፀዋል።
ምን ተስኖት ጂዜአ!
ሁሬሳ ተደናግጦ ገና ካህኑ ላብ በላብ ሆኗል!!

Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ

Posted: 07 Dec 2025, 19:27
by Misraq
Dama wrote:
Yesterday, 18:37
Hate to see my brother whacked like a bag of garbage.
I hate you both.

:lol: :lol: :lol:
ዳኤሳ እንዴት ነው Headline መሆን ትፈልጋለህ? :lol: :lol: