ጂዜአ በቅርቡ የሁሬሳን ጭራ ይዞ ለሕዝብ እንደሚያስተዋውቀው እመኑን። share to former EPRP & G-7 members
Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ
ጂዜአ እማኞቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ሁሬሳ ለ20 ዓመታት ታክሲ ይሰራበት የነበረው ሰነድ እጁ ውስጥ ገብቷል።
ታዕማኞች ለጂዜአ እንደገለፁት ሁሬሳ እንደ ፍቅሬ ቶሎሳ ቢጩ ነገር እንደነበርና መፅሃፍ ልፅፍ ነው እያለ ለሁለት አስርት አመታት ቱሪናፋውን እና ሳክሱን ይነፋ እንደነበረ ገልፀዋል።
ሁሬሳ ፃፍኩት ያለውን መፅሃፍ ጂዜአ በመፈለግ ላይ ትገኛለች።
ጂዜአ ለናንተው በናንተው
ታዕማኞች ለጂዜአ እንደገለፁት ሁሬሳ እንደ ፍቅሬ ቶሎሳ ቢጩ ነገር እንደነበርና መፅሃፍ ልፅፍ ነው እያለ ለሁለት አስርት አመታት ቱሪናፋውን እና ሳክሱን ይነፋ እንደነበረ ገልፀዋል።
ሁሬሳ ፃፍኩት ያለውን መፅሃፍ ጂዜአ በመፈለግ ላይ ትገኛለች።
ጂዜአ ለናንተው በናንተው
Last edited by Misraq on 07 Dec 2025, 19:25, edited 1 time in total.
Re: ሰበር -- ጂዜአ Huressa ላይ የያዝ ማዘዣ አወጣ
Hate to see my brother whacked like a bag of garbage.
I hate you both.

I hate you both.