ሁሬሳ ጎርዴና ወስልጤ እና ሰጤ ---> ነገረ ሰገጤ
Posted: 07 Dec 2025, 11:41
ሁሬሳ ጎርዴና ወስልጤ እና ሰጤ ---> ነገረ ሰገጤ
አምክንዮ የሌለው ባዶ ተደላቂ፤
እውነት ገደል ሲሆን - ሸሽቶ ኪስ አውላቂ፤
ከፈር ላይ የማይቆም - እርካሽ ውዳቂ፤
መንታ ምላስ ይዞ - ነገር አሳባቂ፤
አብሮ አደግ ልማዱ አስሮ ይዞት ክህዴት፤
የውሸት ጡጦ ጠብቶ ያደገ በስርቆት፤
ከአርበኞች ማማ አደናቅፎ ጥሎት።
እበት ትል ይወልዳል - የታሪክ አተላ፤
ጎርደናም አፈራ ሁሬሳ ፍጹም ጭንቅላቱ ውሸት የተሞላ፤
ጭቃ ለብሶ ሰጤ አማራ ሊበላ፤
ኦሮሙማ ሁኖ ሲያስካካ በኋላ፤
ጠረዘው ፋኖ አግልሎ በመላ።
አይባል አርበኛ፤ ብረት የለ በእጁ፤
አጃቢ ሰራዊት አንድ እንኳን በደጁ።
ሰጤ መንኩስና ወይ ገዳም ነበርክ፤
ብቻህን ብቻህን እንደምን ተማረክ?
አጃኢብ ነው እኮ - ለሰሚ ሰው ግራ፤
ብቻውን ከኢጋድ፤ ከተመድ ጋራ ቁጭ ብሎ ሲያወራ::
ይችን ይችን ቁማር ከቶ እንድህ ያለ ቅጥፈት፤
ሚልዮኖች ባነው ፍየል በሆኑበት።
እነ ሰገጤዎች፤
እነ ሁሬሳዎች የሰው መሳቂያዎች።
ለ3 ቀን ዘመቻ አማራ አገር ዘልቀው 3 አመት ሟላቸው
ገድ ሳይቀናቸው፤ ፋኖ እየማረከ እየታጠቃቸው፤
አምክንዮ የሌለው ባዶ ተደላቂ፤
እውነት ገደል ሲሆን - ሸሽቶ ኪስ አውላቂ፤
ከፈር ላይ የማይቆም - እርካሽ ውዳቂ፤
መንታ ምላስ ይዞ - ነገር አሳባቂ፤
አብሮ አደግ ልማዱ አስሮ ይዞት ክህዴት፤
የውሸት ጡጦ ጠብቶ ያደገ በስርቆት፤
ከአርበኞች ማማ አደናቅፎ ጥሎት።
እበት ትል ይወልዳል - የታሪክ አተላ፤
ጎርደናም አፈራ ሁሬሳ ፍጹም ጭንቅላቱ ውሸት የተሞላ፤
ጭቃ ለብሶ ሰጤ አማራ ሊበላ፤
ኦሮሙማ ሁኖ ሲያስካካ በኋላ፤
ጠረዘው ፋኖ አግልሎ በመላ።
አይባል አርበኛ፤ ብረት የለ በእጁ፤
አጃቢ ሰራዊት አንድ እንኳን በደጁ።
ሰጤ መንኩስና ወይ ገዳም ነበርክ፤
ብቻህን ብቻህን እንደምን ተማረክ?
አጃኢብ ነው እኮ - ለሰሚ ሰው ግራ፤
ብቻውን ከኢጋድ፤ ከተመድ ጋራ ቁጭ ብሎ ሲያወራ::
ይችን ይችን ቁማር ከቶ እንድህ ያለ ቅጥፈት፤
ሚልዮኖች ባነው ፍየል በሆኑበት።
እነ ሰገጤዎች፤
እነ ሁሬሳዎች የሰው መሳቂያዎች።
ለ3 ቀን ዘመቻ አማራ አገር ዘልቀው 3 አመት ሟላቸው
ገድ ሳይቀናቸው፤ ፋኖ እየማረከ እየታጠቃቸው፤