Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6033
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

It is very un-abyssinian to be ውታፍ ጨርቅ ነቃይ ወይም ፈርሴቡላ!

Post by Odie » 06 Dec 2025, 23:16

Our pride goes for centuries. We are abyssinians dude :lol:
እንዴት በቂጥ መሃል የገባ ጨርቅ ነቃይ ትሆናለህ/ትሆኛለሽ?
የአማውቴው ሆረስ the sodo
ጋሽ ማስረሻ ስጤ
ኖብል ሃሬ
አክሱም ቅዘናም
ጊፍቲ ኤደን ልቢ ትግራይ
ፈርሴቡላ ፈርስ በዩው ሁላ
አገር መስራቾቹ የቴዎድሮስ ልጆች
ሮምን አንቀጥቅጥ
ሮምን አሽብር የምንሊክ ልጆች
ማህዲቶች አንቀጥቅጥ የካሳ መርጫ ልጆች
የስላሙ ንጉስ የትልቁ ዲፕሎማት የንጉስ ሃይሌ ዘሮች
በማስረሻ ስጤ
በአረጋ ከበደ
በጌታቸው በጉ
በዝቅ በል ስላሴ በዚያ ቁርንባጡ
በተሻገር ስራ በዛ ስካራሙ
የተነሳ
ውታፍ ነቃይ ፈርሴቡላ ተባሉ!
------------
የንስር ጫጩት ከዝዬ ጋራ አደገችና ስራዋ ሁሉ መሬት ላይ ፈንገል ፈንገል ማለት ሆነ:: ጌታዋ አንድቀን የበረራ ቻሌንጅ እስከስጣት ቀን ድረስ ዝዬ ሆና ኖረች!
------------
ናቁን አለ የቀድሞው መንግስቱ!
ስውየው የኢትዮዽያ ታሪክ የሽፍታ ነው አለን ግና ድሮ ጠላት ያልደፈራቸው ከእንግሊዝ ጋር ትከሻ ለትከሻ የተነጋገረ ትውልድ!
ዛሬ እኮ የእንግሊዙ ጠ/ሚ ስታርመር ለኩታራዎቹ እጁን ነፈጋቸው! ይመልከቱ "ሽፍታው" አለማየሁ እንግሊዝ ውስጥ :lol:
አበሻ ትግስተኛ አይደል እንደንስር ጫጬቷ ማንነቱን አስረስተው ሽፍታ ሲሉት :lol:

ሽፍታው :lol: 👇 እኔን በርሱ ፈንታ ሽፍታ ያርገኝ!

Odie
Member+
Posts: 6033
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: It is very un-abyssinian to be ውታፍ ጨርቅ ነቃይ ወይም ፈርሴቡላ!

Post by Odie » Yesterday, 00:18

የነራስ አሉላ የ ነ አባ መላ የራስ ጎበና ልጆች
ጠላቶቻቸው
የማይበቅል የዘር ስር የዘር ስም ስተው በተኗቸው
አገር ለመበተን እንዲያዳክሟቸው::
አገሬ ወደቀች ከምናምንቴ እጅ
አቤቶ ምንሊክተ ነሳ
ታድናት እንደሆን!!








Post Reply